በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ እና ፀጥታ ህግ ጉዳዮች ቢሮ እንዲሁም ከሲነርጂ ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል ። በሀገራችን የሚስተዋለውን የጎዳና ተዳዳሪነት እንዲሁም ለምኖ አዳሪነት ችግርን ለመፍታት መንግስት…


