Headlines

    “በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ” ሲሉ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም አይሆንም፤ ነገም አይቻልም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም ሁሌም ከአሸናፊነት ጋር የተያያዘ ነው። ከጥቂት ጊዜያት በፊት ኢትዮጵያን ሊወጋ የተነሳውን ጠላት…

    Read More

    Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Kadiir Juhaar Ergaa Baga geessanii dabarsan.

    Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Kabajamoo Obbo Kadiir Juhaar Ergaa Baga geessanii fi Hawwi Gaarii dabarsan. Lammiiwan Biyya teenyaa kan Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa kan biyya keessaafi ala jiraattan akkasumaas Dhalattootaa fi Jaalatoota Dirree Dhawaa hundi baga guyyaa Ayyaana Qillee kan bara 2017 nagaan geessan jedhan. Guyyaa Ayyaana Qillee yeroo kabajnu jaalalaan keessattuu lammiilee harka qalleeyyii fi…

    Read More

      በአካባቢ ልማት ስራዎች ላይ የህብረተሰብ ተሳትፎ የጎላ ድርሻ ሊኖረው እንደሚገባ ተገለፀ::

      በአስተዳደሩ የከተማ ቀበሌዎች በቀጣይ ማህበረሰቡን ያሳተፈ ዘርፈብዙ የልማት ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችል የአደረጃጀት ፎርማት ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፎሎች ለተውጣጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ነው የድሬደዋ የህብረተሰብ ተሳትፎ እና ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አቶ ጎንፋ ሞሲሳ መንግስት በተናጠል ለህብረተሰቡ የሚያስፈልጉ ሁሉንም የልማት ስራዎች ለማሟላት የአቅምም ሆነ የገንዘብ ውስንነት እንደመኖሩ ህብረተሰቡ በአካባቢው ተጠቃሚ ሊያደርጉት የሚችሉ ስራዎችን በባለቤትነት ስሜት ማከናወን…

      Read More

      ዜና እረፍት

      ከድሬዳዋ አስተዳደር የተላለፈ የሀዘን መግለጫ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር በሚገኘው በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል እንዲሁም በግል ጤና ተቋማቸው ሮቃ ክሊኒክ ለድሬዳዋና ህብረተሰብና ለአካባቢው አጎራባች ክልሎች የህክምና አገልግሎት ከመስጠት ባለፈም የህዝብ ተጠሪ በመሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አባል በመሆን ሲያገለግል የቆዩትና የኑሮ ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑ ህሙማንን በሙያቸው በመደገፍና በተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት ላይ በመሳተፍ የሚታወቀው ዶ/ር…

      Read More

      ” Dhaqangalinta Ballanqaadkii. “

      Shir dood wadaag ah oo lagaga xajoonayay go’aamadii iyo awaamiirtii ka soo baxay shirwaynihii labaad ee Xisbiga Barwaaqo ayaa loo qabtay bulshada dagmooyinka ismamulka diridhabe. Waxana kamid aha Dagmooyinka lagu qabtay dagmada 05, 06, 07 iyo 08,9 waxana lagu soo bandhigay qoraal ay ku qoran yihiin go’aamo iyo tilmaamo lagu dajinayo oo si wayn loogaga…

      Read More

        ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚያስታውሱና የሚዘክሩ የተለያዩ መርሀ-ግብሮች በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሄደ ።

        አሸባሪው የህወሃት ቡድን ጥቅምት 24 \ 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክሩ የተለያዩ መርሃ-ግብሮች በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂደዋል ። በመርሀ ግብሮቹ ላይም ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚያስታውሱና የሚዘክሩ ስራዎች ከመቅረባቸውም ባለፈ የጧፍ ማብራት ስነ-ስርአትም ተካሂዷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለአገርም ሆነ ለህዝብ ግድ የሌለውና ኢትዮጵያን…

        Read More

        ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አፈጻጸም ግምገማውን አጠናቀቀ::

        ብልፅግና ፓርቲ በጅግጅጋ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በስኬት አጠናቋል። ​ ​የብልፅግና ፓርቲ የብሔራዊ የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እንዲሁም የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች በተገኙበት በዚህ መድረክ ላይ የሚከተሉት አበይት ጉዳዮች ተገምግመዋል:: ​ፓርቲው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዕቅዱ መሠረት በቅድመ ምርጫ እና በምርጫው…

        Read More

        ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ሰፊ መጠነ ርዕይ ባላቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሶማሌ፣ አፋር፣ ሀረሪ፣ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እንዲሁም ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር መምከራቸውን ገልጸዋል፡፡ ‘’ውይይታችን በልማት፣ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠነ ነበር’’ ሲሉም ጠቅሰዋል፡፡

        Read More

        በብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዝዳንትና የፅፈት ቤት ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ መስከረም አበበ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ከተማ ገባ

        ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ ከተማ የገባው የሴቶች ክንፍ አደረጃጀትን ለመገምገም ነው። ልኡክ ቡድኑ ድሬዳዋ ከተማ ሲገባ በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- ቴድሮስ ልኡልሰገድ

        Read More