መልዕክተ ድሬ 710

    ትክክለኛና ምክኒያታዊ እንድንሆን መረጃን ከእውነተኛ ምንጭ እንውሰድ ማንኛውም ሀገር ወዳድ ዜጋ በማህበራዊው፣ በኢኮኖሚውና በፖለቲካው በንቃት ተሳትፎ ለሀገሩ አንዳች አስትዋጽዖ ማበርከት ይፈልጋል፡፡ ይህንን የተቀደሰና ከሀገር ፍቅር የሚመነጭ ፍላጎት ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ እና ቀጣይ እንዲሆን ለማድረግ ትክክለኛና ከምንጩ የተቀዳ መረጃ ያስፈልገናል፡፡ ምክኒያቱም ስለራሳችንም ሆነ ስለሀገራችን ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ለመወሰን በትክክለኛ መረጃ ላይ መመስረት ስለሚገባ ነው፡፡ አሁን እንደሀገር …

    Read More

    በጤናው ዘርፍ የተገኙ ለውጦችን የማስቀጠሉ ተግባር ይጠናከራል – ዶክተር መቅደስ ዳባ

    የጤና ፍትሃዊ ተደራሽነት እና ዘመኑን የሚመጥን አገልግሎቶችን ለመተግበር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተገኙ ለውጦችን የማስቀጠሉ ተግባር እንደሚጠናከር የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። የጤና ሚኒስቴር፣ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ጤና አመራር አባላት የተሳተፉበት ዓመታዊ የጤና ዘርፍ የጋራ የምክክር መድረክ በድሬደዋ እየተካሄደ ነው። ዶክተር መቅደስ ዳባ በመድረኩ ላይ እንዳመለከቱት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የጋራ የምክክር መድረኩ ያስቀመጣቸውን የጤና…

    Read More

    #ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 የትምህርት ዘመን ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል

    አንድም ሕፃን በመማሪያ ቁሳቁስ አጥረት ምክንያት ከትምህርት መቅረት የለበትም በሚል መርህ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ያበረከተ ሲሆን፤ ድጋፉንም ለድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስረክቧል፡፡

    Read More

    Koreen Hojii Raawwachiiftuu Annisaa Magariisaa piroojektii ADRA Itiyoophiyaa keessatti hojjetamaa jiru ilaalchisuun Dirree Dhawaatti waltajjii gaggeessee

    Waltajjiin kun hojii piroojektii ADRA Itiyoophiyaa keessatti hojjetamaa jiru leenjifamtoota Dhaabbii PV soolaarii eebbifamanii fi walumaa galatti hojiiwwan pirojektichaa keessatti hojjetaman irratti mari’ateera. Waltajjicharratti kan argaman Diiniin Kolleejjii Pooliteeknikii Itiyoo-Xaaliyaanii Obbo Taddalaa Assafaa akka jedhanitti, piroojektiin ADRA Itiyoophiyaa Dirree Dhawaa eegalamee waggaa 3 akka ibsuun hojii pirojektichaa keessatti hojjetamaa jiruun dargaggoonni hedduun qacaramaa akka jiran…

    Read More

      የኢትዮጲያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል በተለያዩ የከተማዋ ቀበሌዎች ላይ ተከበረ።

      ሀገራችን ኢትዮጲያ የበርካታ ቋንቋ ፣ ባህል እሴት ባለቤት ከመሆኗም በዘለለ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመከባበር ፣ በመተሳሰብ ብሎም በመቻቻልና በአንድነት በመሆን የሚኖሩባትም ሀገር ነች ። ይህንንም የሀገራችን ልዩ መገለጫ የሆነውን የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ላለፍት አመታት በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ሲከበር ቆይቷል ። በያዝነው አመትም ለ 17 ተኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጲያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል በሲዳማ…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ በተለያዪ ዘርፎች የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሙራድ በደዊ እንደገለፁት ጽ/ቤቱ ከዩኒቨርሲቲው ጋር በቀጣይ ለመስራት የሚያስችሉ በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ላይ በርካታ የጥናት እና የምርምር ስራዎችን ለመስራት መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡ የጥናት ስራዎቹም በቱሪዝም ስራ እድል ፈጠራ፣በአፈረን-ቀሎ የኪነ-ጥበብ ቡድን እንዲሁም ኡጋዛዊ የግጭት አፈታት ሥነ-ሥርዓት በተለይም ባህላዊ የኢሳና ጉርጉራ የግጭት አፈታት ላይ በተመለከተ የጥናት ስራዎች ያተኮረባቸው እንደሆኑ ገልፀው የጥናቱ…

        Read More

          የ 16ኛው የብሄርብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን መረሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የንግድ ትርዕትና ባዛር ተከፍቷል። የፌድሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ ክቡር አቶ አገኘው ተሻገር እና የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር ሪቫን በጋራ የቆረጡ ሲሆን የክልል ክፍተኛ አመራሮችና እንግዶች በዝግግጅቱ ላይ ታድሟል። ወንድማማችነት ለህብረብሄራዊ አንድነት

          Read More