የካብኔ ውሳኔ
የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል ካብኔው ዛሬ ከሰዓት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት የመንግስት ሰራተኛውን ኑሮ ለማሻሻል ባደረገው የደሞዝ ጭማሪ እና መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፉል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት በገለፀው መሰረት ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ በአስተዳደሩ ተፈፃሚነቱ ላይ በስፉት ተወያይቷል። የደሞዝ እና…


