ብዝሃነት፣ መቻቻልና እርቅ ለአገራዊ አንድነት ግንባታ

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ቋንቋ የሚነገርባት፤ በዛው ልክ ደግሞ የበርካታ ብሄሮች የጋራ መኖሪያ ናት፡፡ ከዚህም የተነሳ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ አጀንዳዎችን ስናስብ ተጨባጭ ነባራዊ ሁኔታን ያገናዘበ ሊሆን ይገባል፡፡ ህብረ-ብሄራዊነታችንን እና ብዝሀነታችንን ማነም ሊዘነጋው አይገባም፡፡ ይህን ያላገናዘበ እና ልዩነቶችን ያላስተናገደ የትኛውም አጀንዳ ሀገራዊ መግባባትን ሊያመጣ፤ አንድነትን ሊያጠናክር ከዚያም አልፎ  ስኬታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ወደ አስተዳደራችን ተጨባጭ እና…

    Read More

      የጤና ሚኒስቴር ምኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የሥራ ጉብኝት አደረጉ፡፡

      የጤና ሚኒስቴር ምኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች በድሬዳዋ አስተዳደር ተገኝተው የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ክብርት ሚኒስትሯ የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታልን፤ የኢትዮ-ፈረንሳይ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማዕከልን እንዲሁም በሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል እየተገነባ ያለውን የዲያሊሲስ/ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት መስጫ ማዕከልን፤ በሆስፒታሉ የህሙማን ቅብብሎሽ ስርዓቱን ለማዘመን የሚረዳውን የኤሌክትሮኒክስ ስርዓት(EMR) እና ሥራ ለማስጀመር በዝግጅት ላይ የሚገኘውን…

      Read More

      የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ገለጹ

      የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ እየተጠባበቁ እንደሚገኙ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ የዜግነት መብታቸውን ለመጠቀምና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማጠናከር በሂደቱ ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል። የወሰዱትን የመምረጫ ካርድ በጥንቃቄ በመያዝ ቀኑን እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ያመላከቱት ነዋሪዎቹ፤ የምርጫው ሂደት ሥነ-ሥርዓትና በስኬት እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን አብራርተዋል። በከተማዋ የሚገኙ ለመጀመሪያ ጊዜ…

      Read More

      Guyyaa Naannoo Idil-adunyaa 51ffaan Biqiltuu Kunuunsuun kabajame.

      Sadarkaa Idil-adunyaatti Yeroo 51ffaaf Akka Biyya teenya Itoophiyaatti yeroo 31ffaan Guyyaa Naannoo Idil-adunyaa baranaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Aanaa Waaheel Araddaa Harillaatti Biqiltuu Kunuunsuun kabajame. Qopheessummaa Abbaa Taayitaa Bosona Naannoo fi jijjiirama Qabeenya Qilleensa Bulchiinsa Dirree Dhawaattiin Baratoota Yuunivarsitii Dirree Dhawaa irraa walitti babahan, Jiraatonni Araddaa Harillaa baay’ee fi Qaamoleen ga’ee gara garaa kan irratti hirmaachisuudhaan…

      Read More

      ጠንካራ የፓርቲ ግንባታ እውን በማድረግ ለትውልድ የሚሻገር ዘላቂ ተቋማት ግንባታ ላይ ተጨባጭ ተግባራት እየተከናወኑ ነው ሱሉ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሃላፊ ኢብራሂም ዩሱፍ ገለጹ

      ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው ከአንደኛው እስከ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ያሉትን ስራዎች የገመገመ ሲሆን ያሳለፋቸው ትልልቅ ውሳኔዎች መኖራቸውን ገልጸው ከእነዚህ ውሰጥም የጠንካራ ፓርቲ እና የጠንካራ መንግስትን በተመለስተ ትኩረት በሚሹ ዕቅዶቹ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የጠንካራ ፓርቲ መኖር የተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት እንዲሁም የተሳለጠ የሕዝብ አስተዳደር ሥርዓት ለመፍጠር ቁልፍ ድርሻ አለው ብለዋል ። ለዚህም የፖሊሲ ወጥነት በመፍጠር በፌደራልና…

      Read More

      |Hojii tola ooltummaatiin manneen harka qalleeyyii aanaa 04 hujii jiiysanii jaaruu eegalchiisan.

      ‎Manneen hujii tola ooltummaatiin hojjataman lamaan ji’a tokkoofii guyyaa 15 keeysatti jaaranii kan xumuran tahuu Itti aanaan biiroo Daldala Industiriifii Invastimantii obbo Abdii muktaar sirna eegalchiisaarratti dubbatan. ‎ ‎Hujiin tola ooltummaa baroowan torban dabranitti akka biyyaattiif tahee akka bulchinsaati hojjatamaa jiran lammiilee harka qalleeyyii rogoowwan gara gara garaatiin fayyadamoo taasisaa argama. ‎ ‎Hujii kana keeysaa…

      Read More

        የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ጉዳት ለደረሰባቸው የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ::

        በሰሜን ዕዝ በሚገኙ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የጁንታው የህውኃት ኃይል ካደረሰው አሳፋሪ ጥቃት ጋር ተያይዞ ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት የገና በዓልን በማስመልከት የአማን ሆቴል አስተዳደሪ የሰንጋ ድጋፍ አደረጉ፡፡ በድጋፉ ላይ የሆቴሉ ስራ አስኪያጅ ኢንስፔክተር ተዘራ የተደረገው ድጋፍ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ከሚተከሉት ችግኞች መካከል 85 በመቶ የሚሆኑት ለምግብነት የሚውሉ ፣ ሙቀት የሚቋቋሙ እና የውሃ እጥረት የሚችሉ ናቸው”። ወ/ሮ ፈቲህያ አደን – የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ

        “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ እንደራሴዎች እና በስሩ ካሉ ተጠሪ ተቋማቶች ጋር በጋራ በመሆን የክረምት የበጎ ስራ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብርን አከናወኗል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን በመርሃግብሩ ላይ እንደተናገሩት ድሬዳዋ ሞቃታማ የአየር ንብረት ያላት ፣ ከፍተኛ የጎርፍ ተጋላጭነት እና…

        Read More