በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን ማጠቃለያ ኮንፍረንስ አካሄደ ።

ቃልን በተግባር ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለቀሪ የምርጫ ዘመን ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ የማጠቃለያ ኮንፍረንስ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የለውጥ አመራሩ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ከምዕላተ-ህዝቡ ጋር በጋራ በመለየት በአመራሩና…

Read More

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ያስገነባቸውን 9 የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ

በዚህም በምርቃት መርሀ-ግብሩ የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በድኦ በመገኘት ቤት ለተገነባላቸው ወገኖች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ አቅመ ደካማ የሆኑ ወገኖችን በማገዝ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህልን ማዳበር እንደሚገባ ተናግረዋል። ቤቶቹ ተገንብተው እንዲጠናቀቁ ትብብርና ድጋፍ ላደረገው የድሬዳዋ አስተዳደርም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በበኩላቸው…

Read More

    ከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ ለ1,442 ኛው የኢድ-አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት::

    በቅድሚያ ለመላው የአስተዳደራችን እንዲሁም የሃገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ ፤ ቅዱሱን የረመዳን ወር በሰላምና በመደጋገፍ አሳልፋችሁ ፤ የፍቅርና የአብሮነት መገለጫ ለሆነው 1,442ኛው ታላቁ የኢድ አልፈጥር በዓል እንኳን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ኢድ ሙባረክ ! የጾም፣ የፀሎትና ከፈጣሪ ጋር የመገናኛ የሆነውን ቅዱሱን የረመዳን ወር ከክፉ ምግባር በራቀ መንፈሳዊ ምግባር እንዲሁም ባህላችን በሆነው መተዛዘንና…

    Read More

    Kaabineen Bulchinsa Dirree Dhawaa Walgahii Idilee Har’a Taa’een Murteewwan Dabarsan.

    Walgahii idilee har’a waaree booda taa’een Kaabineen Bulchinsa Dirree Dhawaa mootummaan jireenya Hojjettoota mootummaa fooyyessuuf daballii mindaa taasiseefi dhimmoota lafaafi lafaan walqabatanirratti mari’achuun murteewwan dabarseeti jira. Haaluma kanaanis Kaabineen bulchinsaa akkaataa daballii mindaa hojjettoota mootummaa mootummaan kaa’een Ji’a Fuulbaanaa bara 2018 irraa jalqabee kanfaltiin akka raawwatamuuf mari’achuudhaan murtee dabarseeti jira. Daballii mindaafi Dirgoo hojjetaa mootummaa…

    Read More

      በዓለማቀፍ ደረጃ ለ43 ኛ እና በሀገራችን ለ26 ጊዜ ዛሬ ትምባሆ የማይጨስበት ቀን መከበር ጀመረ፡፡

      በዓለም ለ43ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ 26 ጊዜ ትምባሆ የማይጨስበት ቀን አስመልክተዉ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብአት ቁጥጥር ዋና የሥራ ሂደት ወ/ሮ ሰሬዶ ኡመር ዛሬ ግንቦት 23(ሜይ 31 ) በዓለማቀፍ ደረጃ ትምባሆ የማይጨስበት የዓለም ቀን አስመልክተዉ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጪያ ትምባሆ ማጨስን ማቆም ለሚፈልጉ ሰዎች ከመረጃ ጋር የተያያዘ ድጋፎችን ለማድረግ ዝግጅት በማጠናቀቅ ትምባሆ…

      Read More

      Kolleejjii Poolii Teeknikaa Bulchinsa Dirree Dhawaatti Giddugalli Barnoota ICT fi Qorannoof Qo’annoo Sadarkaa Afrikaa Birrii Mil. 384 n ijaaramuufi.

      Biiroon Ogummaa Hojii Bulchinsa Dirree Dhawaa Koollejjii Pooliiteeknikaa Bulchinsa Dirree Dhawaatti Giddugala Barnoota ICT fi Qorannoof Qo’annoo Sadarkaa Afrikaatt Tajaajilu Baasii Birrii Mil. 384n ijaarsisuuf sirna Dhawaa Bu’uraa Kaa’uu Gaggeesse. Kabajamoo Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar, Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf, Bakka Bu’aa Dhaabbata “Skill Initiative For…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር በስፋት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ዝርዝር መረጃ

      ድሬን ፅዱ፣ ውብ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት ስራዎች በጥራትና በፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በከተማችን እስካሁን በኮሪደር ልማት ስራ የተጠናቀቁ የመንገድ እና ሌሎች መሰረተ ልማት ስራዎችን ስንመለከት:- • 21 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ ግንባታ • 18 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ ግንባታ • 22 ኪ.ሜ የመንገድ ዳር አረንጓዴ ልማት ስራ • 6.20 ኪ.ሜ የመንገድ አካፋይ ማስፋት እና ግንባታ…

      Read More

      በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አንባሳደር አሌክስ ላሜክ የተመራ ልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ድሬዳዋ ከተማ ገባ

      ልዑኩ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጋር እንዲሁም ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በማህበራዊ ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በዲፕሎማሲው መስክ ስራዎችን በተጠናከረ መልኩ መስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ምክክር የሚያደርግ ይሆናል። ልዑኩ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን፣ በድሬዳዋ አስተዳደር…

      Read More