በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለፀ ።

    የወባ በሽታ በትንኝ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለይም ንፅህናው ባልተጠበቀና ባቆሩ ዉሀማ አካባቢ በሽታውን አስተላላፊ ለሆነው ትንኝ መራባት አመቺ ነው። የአስተዳደሩ ጤና ቢሮም የወባ በሽታን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከሀምሌ እስከ የካቲት 2013 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 987 ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የወባ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የድሬዳዋ…

    Read More

      uunivarsitiin Dirree Dhawaa Barnoota jaqabuuf kurfii taasisaa jiraachuu beeksise

      Sababa Dhibee weeraraa Idil-adunyaa ta’e Kovid 19 Barnoota addaan cite ture jalqabsiisuuf xiyyeefannoon hojii kurfii raawachaa jiraachuu Pirezidaantiin Yuunivarsitiin Dirree Dhawaa D.r Ubaah Adam hojiiwan kurfii xumuraa jiraachuu ibsan. D.r Ubaah akka ibsanitti hojiiwan mooraa Yuunivarsitii keessatti hojii Kutaalee Barnootaa , Ciisiinsaa , iddoowan dubbisaa fi kenneen biro hojii qulqulleessuu fi sirreessuu raawachaa turuus eeraniiru….

      Read More

        ሁለተኛው ምእራፍ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በሽንሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዳራሽ በታላቅ ድምቀት እየተካሄደ ይገኛል ።

        በመርሀ-ግብሩ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣ ሚኒስትር ዲኤታዎች ፣ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላት ፣ የአለም ባንክ ተወካዮች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች እንዲሁም ባለ…

        Read More

          ስድስተኛው ሀገር አቀፍ እና ክልላዊ ምርጫ ያለምንም የጸጥታ ችግር በድሬዳዋ አስተዳደር እንዲካሄድ ለማስቻል የፀጥታ አካላት በምርጫ የፀጥታ እቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡

          በ2013 ዓ.ም ስድስተኛው ሀገር አቀፍ እና ክልላዊ ምርጫን አስመልክቶ የጸጥታ እቅድ ውይይቱን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተደደር ም/ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ምርጫው በአስተዳደራችን ሰላማዊ እና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት ከመቼውም ጊዜ በላይ ስራቸውን በሃላፊነት ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡ የፍትህ አካላት ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ገለልተኛ በመሆን ስራቸውን ማከናወን አለባቸው ያሉት ም/ከንቲባ አህመድ ለዚህም ከወዲሁ የፍትህ አካላት እራሳቸውን…

          Read More

          Waxaa la dhagax dhigay bilowga waddo xawaare sare leh (Express Way) oo isku xidhaysa Diridhabe iyo Ma’ayso oo ay ku baxayso lacag dhan 62.5 Bilyan oo Birr.

          Ra’iisul Wasaare ku-xigeenka JDFI, Mudane Temesgen Tiruneh, ayaa dhagax-dhigay bilowga waddadani oo uu dhererkoodu ka badan yahay 144 Km, halka balaceeduna yahay 33.9 meter. Munaasibadda dhagax-dhigga waxaa ka qayb’galay, Madaxweyne ku-xigeenka Xisbiga Barwaaqo, lehna awood Ra’iisul Wasaare ku-xigeen, Mudane Aadan Faarax Ibraahim, Madaxweynaha DDS, Mudane Mustafe Muxummed Cumar iyo masuuliyiin heer fadaraal ah. Waddadani oo…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ። **

            የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ እና የቢሮው ተጠሪ ተቋም የሆነው የድሬዳዋ ሥራ አመራር እና ካይዘን ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ”ከሉዓላዊነታችን በተጻራሪ የቆመው የህወሃት ሸፍጥ ” በሚል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ የተወያዩ ሲሆን የውይይቱ አላማም በአሸባሪው የህወሃት ቡድን በኢትዮጵያ ላይ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው ጦርነት እና አሁን በድርድር ስም እየፈጠረ ያለው ውዥንብር መሰረተ ቢስ…

            Read More

              “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”

              የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 4/2014ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ይከበራል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ በሰጡት ማብራሪያ የአለም የቱሪዝም ጅርጅት አማካይነት በየዓመቱ መስከረም 17 ቀን በተለያዩ መሪ ቃሎች ሲከበር የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለዘርፉ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ ነው ብለዋል: “ዘንድሮም ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት” ወይንም…

              Read More

              በአስተዳደሩ 3ኛዉ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 30 ጀምሮ ይሰጣል.. የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ

              በድሬዳዋ አሰተዳደር 3ኛዉ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከመስከረም 30 ጀምሮ እንደሚሰጥ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ይሱፍ ሰኢድ በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀዋል። የልጅነት ልምሻ በሽታ(ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከመስከረም 30 ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት እንደሚሰጥ ኃላፊው አስታውቀዋል። በክትባት ዘመቻውም በአስተዳደሩ 97,364 ህጻናትን ለመከተብ…

              Read More