የአፍሪካዊያንና የመላው ጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምሳሌ የሆነውን፤ የኢትዮጵያዊያን ጀግኖች የአሸናፊነትና አልበገር ባይነት መንፈስ ለመስበር፤ እንዲሁም ኢትዮጵያን ደካማ፣ የተበታተነችና ሉአላዊነቷን የተነጠቀች ሀገር ለማድረግ፤ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እና ጀሌዎቹ ምዕራባውያን ሀገራት ግልፅ ጦርነት ከከፈቱብን ሰንብተዋል።

    መላው የድሬዳዋ ህዝብ እና የአስተዳደራችን አመራሮች፤ እንደ ጀግና አባቶቹ “ተከተሉኝ” ብሎ ኢትዮጵያን ሊያድን ወደ ጦር ሜዳ ያቀናውን መሪያችንን ጥሪ ተቀብለን፤ የምንችል በግንባር ቀሪዎቹ ደጀን ሆነን፤ የአድዋን ድል በመድገም አዲስ ታሪክ ለመስራት፤ ሌት እና ቀን በአንድነት መትጋት ይኖርብናል። እመኑኝ… እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን የሚጠበቅብንን ዋጋ በመክፈል፤ ታሪክ ከሚያደንቃቸው የጀግና ልጆች መካከል አንዱ ሆነን፤ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን በክብር መዝገብ…

    Read More

      ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና።

      ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ ላሳዩ ከከንቲባ ከድር ጆሀር የተላለፈ ምስጋና። ትግላችን ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን ብቻ ሳይሆን፤ ከጁንታው ጎን ተሰልፈው በሉዓላዊነታችን ጣልቃ ከገቡት ምዕራባውያን ጭምር ነው። ስለዚህ ሀገር ለማዳን መስዋዕትነት ለሚከፍሉ ጀግኖች ደጀንነታችንን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያዊ አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባናል። የዛሬውን ጨምሮ እስካሁን ድጋፍ ላደረጋችሁና፤ ወደፊትም ለምታደርጉ የህዝብ ልጆች በሙሉ አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

      Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች ነገ ማለዳ 12:00 ሰዓትን በከፍተኛ ጉጉት እየተጠባበቁ መሆናቸውን ገለፁ

      ሰባተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ነገ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን፤ ዛሬ በዋዜማው የመላው ድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች በዲሞክራሲ፣ በሰላም እና በነፃነት ለመምረጥ ሙሉ በሙሉ መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል። ህዝቡ የዜግነት ኃላፊነቱን ለመወጣት እና የወደፊት እጣ ፈንታቸውን ለመወሰን ነገ ጠዋት 12:00 ሰዓት ላይ የምርጫ ጣቢያዎች የሚከፈቱበትን ታሪካዊ ቅጽበት በከፍተኛ መነቃቃት እየተጠባበቁ እንደሚገኙም ነዋሪዎቹ አስታውቀዋል። አስተያየታቸውን የሰጡ እናቶች፣…

      Read More

        “ምድር ባቡር ያለው ይዞታና ቦታ ምንም አልተነካም” አቶ አየለ ወልደዮሀንስየድሬደዋ ምድር ባቡር ድርጅት ኃላፊ

        “ምድር ባቡር ያለው ይዞታና ቦታ ምንም አልተነካም” አቶ አየለ ወልደዮሀንስየድሬደዋ ምድር ባቡር ድርጅት ኃላፊ ትውልድናእድገታቸውአዲስ አበባ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት አዲስ አበባ ተግባረ ትምህርት ቤት ነው፡፡ አሁን ላይ ኮሌጅ ሆኗል ይላሉ፡፡ ከዛም ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ማሽኒስት ሆነው ዲፕሎማን አገኙ፡፡ ከዛም እንደወጡ በወቅቱ ስራ ተፈልጎ አልነበረምና የሚገኘው ዲፕሎማቸውንይዘው ቀጥታ በወቅቱ በነበረው ዘመቻ መምሪያ የሚባል  ምደባ…

        Read More

        ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

        ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኬንያ ጉብኝትን አስመልክቶ ሚኒስትሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ “ኢትዮጵያና ኬንያ ረጅም ጊዜ የቆየ የትብብር፣ የአጋርነት እና የወንድማማችነት ህብረት አላቸው” ብለዋል፡፡ ቀደምት መሪዎች በሰሩት ስራ በሀገራቱ መካከል ግጭቶች እንደሌሉ በመግለጽ፤…

        Read More

          የ14 የሰንደቅ ዓላማ ቀን “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ” በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ተከበረ።

          የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል 4:30 ሰዓት በድሬደዋ በከተማና በገጠር አራቱም ክላስተሮች በእኩል ሰአት ተከብሯል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልን ስርአትን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር በስነ ስርአቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደተናገሩት የኢትዮጵያን አዲስ ምእራፍ መንግስት በተመሠረተበት እንዲሁም በመደመር እሳቤ ተባብረን የተደቀኑብንን ፈተናዋች ለመሻገር በአንድነት በተሰለፍንበት ወቅት የሚከበር በመሆኑ ከወትሮ የተለየ ያደርገዋል ብለዋል።

          Read More

            Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding

            Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding The Dire Dawa Administration Mayor’s Office provided awareness on the importance and implementation of the concept of rebranding to the Institution’s staff and other Accountable Institutions. The Dire Dawa Administration Mayor’s Office, taking advantage of the opportunity presented by our country and the…

            Read More

            በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በደኦ የተመራ ልኡካን ቡድን ድሬዳዋ ገባ

            ልዑክ ቡድኑ ድሬዳዋ የገባው በነገው እለት የሚከበረው ማርች 8 ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ሲሆን፤ ዛሬ ከሰአትም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ልኡክ ቡድኑ የሚጎበኝ ይሆናል። እንግዶቹ የድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ…

            Read More

              የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ።

              ከንቲባዉ ይህን ያሉት ዛሬ በገጠር ቀበሌዎች በተካሄደዉ የልማት ፕሮጀግቶች ምረቃ መረሃግብር ላይ ነዉ የገጠሩን ህብረተሰብ ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያግዙ ከ128 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች በአሰተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና የአከባቢዉ መህበረሰብ በተገኙበት ተመሪቀዋል ። የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፈቲያ አደን እንዲሁም የካቢኔ አባላትን ያካተተው…

              Read More