አሜሪካ በኢትዮጲያ ላይ የጣለችውን ማእቀብ ተከትሎ የሚፈጥረው ተፅእኖ ላይ የሚመክር ውይይት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል ።

    ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሀገራችን ኢትዮጲያ እያከናወነችው ባለችው የልማትና የህግ-ማስከበር ስራዎች ብሎም የውስጥ ጉዳዮች ላይ የአሜሪካ መንግስት ሀገራችን ላይ ማእቀብን ጥሏል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት የአሜሪካ ማእቀብ በኢትዮጲያ ላይ የሚፈጥረው ተፅእኖ በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ምሁራን በተገኙበት ውይይት አካሂዷል ። በዚሁም ውይይት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ማህበረሰብ…

    Read More

      ከሁሉ አስቀድሜ በውቧ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የአብሮነትና የመቻቻል ምሳሌ እና ማሳያ በሆነችው የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬደዋ አዘጋጅነት ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ።

      ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች፤ የተለያዩ ሀይማኖት ተከታዮች ተዋደውና ተፋቅረው በአንድነት የሚኖሩባት፤ ብዝሀነት ጌጥና ድምቀቷ የሆነ፤ ለዘመናት በህዝቦቿ የጋራ ፍላጎት ጥረትና አንድነት የተገነባች፤ ከፍጥረቷ ጀምሮ ነፃነትና ክብሯን ጠብቃ የኖረች፤ በዚህም የአፍሪካና የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነፃነት ምልክት መሆን የቻለች የጀግኖች ሀገር ናት:: ዛሬም ይሄው ክብርና ነፃነቷ ተጠብቆ እንድትኖርና ለትውልድ እንድትሸጋገር፤ ብርቱና ጀግና ልጆቿ ከውስጥም ከውጪም…

      Read More

        ልዩነቶቻችን ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችን እንጂ የግጭት መንስኤዎች ሊሆኑ አይገባም!!!

        ልዩነቶች ከነባራዊ ሁኔታዎቻችን አሊያም ከዝንባሌዎቻቻንና ከፍላጎቶቻችን የሚመነጩ የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው ፡፡ ከዚህ አንጻር ምንም ዓይነት ልዩነቶች ከተፈጥሯዊ ማንነታችንና ከዕምነታችን ስለሚመነጩ በአስተሳሰብና በተግባራችን ሊገለጡ ይችላሉ ፡፡ እነዚህ ልዩነቶቻችን አንዳንዶቹ ገና ከጠዋቱ ስንወለድ ጀምሮ አብረውን የነበሩ በመሆናቸው ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከጊዜ በኋላ በመኖር ሂደት አምነንባቸው የተቀበልናቸው ስለሆኑ ከማንነታችን ጋር በእጅጉ የተቆራኙ ናቸው ፡፡         ስለሆነም እነዚህን ልዩነቶች…

        Read More

          ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንትን ለማክበር እንግዶች ወደ ድሬዳዋ እየገቡ ነው ።

          ከፊታችን ሀምሌ 11 እስከ ሀምሌ 16 2014 ዓ.ም ድረስ በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት በተለያዩ መርሀ-ግብሮች በታላቅ ድምቀት የሚከበር ሲሆን በዚህም በአል ላይ ለመካፈል በተለያዩ የአለማችን ሀገራት ላይ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ወደ ድሬዳዋ በመግባት ላይ ይገኛሉ ። በዛሬው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት ላይ ለመካፈል ከተለያዩ የአለማችን ሀገራት ወደ ትውልድ ከተማቸው ድሬዳዋ ሲገቡ ከፍተኛ…

          Read More

            Campaign call

            The task force led by the Deputy Mayor of Dire Dawa has assessed the direction and said that a high level of prevention is needed due to the increasing prevalence of the Delta virus, Chigungunia, Dengue and Malaria. As a result, all Residents and staff of the Administration are required to clean our living space…

            Read More

            የተፈጥሮ ኃብትን በኃላፊነት የማልማት አይነተኛ ማሳያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

            ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ጉኝተዋል። በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ፕሮጀክቱ የተፈጥሮ ኃብታችንን ለሀገርና ለሕዝብ ጥቅም በኃላፊነት እንዴት ማዋል እንደምንችል የሚያሳይ አይነተኛ ምሳሌ መሆኑን ገልጸዋል። በመንግሥት እና በግል ኢንቨስተሮች ትብብር እየተከናወነ የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት፣ ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር የአካባቢውን ማኅበረሰብ የኑሮ ደረጃ የሚያሻሽሉ በርካታ…

            Read More

              ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።

              ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ ከሰኢዶ እስከ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከድል-ጮራ እስከ ደቻቱ ድረስ ባሉት አካባቢዎች ላይ የፅዳት ዘመቻው የተካሄደ ሲሆን በዚሁም የፅዳት ዘመቻ ላይ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮችና ፣ የሴክተር ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች ፣ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ፣ በበጎ-አድራጎት ስራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ብሎም…

              Read More

              ”ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር ውይይት ተደረገ

              በ2ኛው የብልጽግና መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በወረዳዋች ለብልጽግና ህብረት አባላት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩም የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፣ ማህበራዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ሥራዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል፤ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፤የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ውጤታማነትን ማረጋገጥ፤ጠንካራ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን ስራ መስራት፤የጠንካራ ፓርቲ ግንባታን አጠናክሮ መቀጠል፤የብሔራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታ ማጠናከር፤ውጤታማ የሰላም ግንባታ መስራት፤የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማሳደግ፤የሀገር ግንባታ ማጠናከር፤ ነጥቦችን…

              Read More

                ጳጉሜ 3 የመልካምነትና የአብሮነት ቀን

                የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ጳጉሜ 3 የመልካምነትና አብሮነት ቀንን በማስመልከት ከቢሮው የማኔጅመንትና ፈጻሚ ባለሞያዎች ጋር የገቢዎች ጤና ቡድን ላሰባሰባቸው ችግርተኛ ተማሪዎችና ለአካል ጉዳተኞች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በመርሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ጳጉሜ 3/2013 ዓ.ም የመልካምነትና የአብሮነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለችግርተኛና ለአካል ጉዳተኞች ተማሪዎች 20 ሺ…

                Read More

                  የድሬዳዋ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ መርሃ ግብርና ህገ-ደንብ ዙሪያ ተወያዩ

                  የብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ያገኟቸውን ውጤቶች ለመንጠቅ ሣይሆን ያጡትን ሁሉ ለመመለስ መመስረቱን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከላት አስተባባሪ ዶክተር አለሙ ስሜ ተናገሩ።        ዶክተር አለሙ ስሜ ይህን የተናገሩት የድሬዳዋ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ መርሃ ግብርና ህገ-ደንብ ዙሪያ ሲወያዩ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡      በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ወደ ውህድ ፓርቲ ለመሸጋገር የተጀመረው ከ16 ዓመታት በፊት…

                  Read More