Precautions should be taken on Dengue fever

    It has been suggested that Precautions should be taken to treat Dengue Fever in Dire Dawa Administration. The Dire Dawa Administration Health Bureau Head, Lemlem Bezabeh, told ENA that an outbreak of Dengue Fever has been reported every year and 87 samples have been sent to the Public Health Institute this year. W/ro Lemlem added…

    Read More

    “የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ ነው” :- ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ

    የድሬዳዋን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን በኮንስትራክሽን እና በቤቶች ልማት ዘርፍ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የድሬዳዋ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ዑመር ዱዓሌ ገለፁ። ድሬዳዋ ቀደም ሲል በከተማ ፕላን ዝግጅቷ የምትታወቅና የስልጣኔ ማሳያ ተደርጋ የምትወሰድ ከተማ እንደመሆኗ መጠን፤ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የከተማዋን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉና የወደፊት የከተማዋን መስፋፋት ታሳቢ ያደረጉ የፕላን መሪዎችን (ማስተር ፕላን )ተግባራዊ…

    Read More

      በወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የሚኒስቴሩ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በመገኘት ከአመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች እና ከኢሳ ጎሳ መሪዎች ጋር ተወያዩ::

      በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቶ የዞንና ወረዳ አመራሮች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የአካባቢው ሽማግሌዎች፣ የኢሳ ጎሳ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል:: የልዑካን ቡድኑ ከጥቂት ቀናት በፊት በአፋር ክልል በመገኘት በተመሳሳይ የማህበረሰብ እና አመራሮች ውይይት ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ በውይይቶቹ ከተሳታፊዎች ጥያቄዎች እና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የሚበጁ ገንቢ አስተያየቶች ቀርበዋል፡፡…

      Read More

      ድሬዳዋን የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ተችሏል:-ከንቲባ ከድር ጁሀር

      ህዝባዊ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ሠላምና ፀጥታን በማረጋገጥ ድሬዳዋን ከምትታወቅበት በተጨማሪ የኮንፍረንስ ቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ እንደተቻለ ገልፀዋል። የከተማዋን ታሪክና ደረጃ የሚመጥኑ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶች እና ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች እየተሰሩ እንደሚገኙም አመላክተዋል። ከህዝቡ ጋር የተጀመሩ ቅንጅታዊ አሰራሮችን በማጠናከር ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ስኬቶችን ማስቀጠል እንደሚገባ ጠቁመዋል::

      Read More

      የኢ.ፌ.ድ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑካን ቡድን ለስራ ጉዳይ ማምሻውን ድሬዳዋ ገብተዋል

      ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር፣የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፈትያ አደን፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጤና ሚንስትር ሚንስተር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፣ የአስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በነገው እለት የምግብ ስርዓት…

      Read More

      ”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች አመርታ” በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና ለገቢዎች ባለስልጣን የብልጽግና ፓርቲ ህብረት 3ኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ጀምሯል።

      ”በመደመር መንግስት እይታ ለዘርፎች አመርታ” በሚል መሪ ቃል ለድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ እና ለገቢዎች ባለስልጣን የብልጽግና ፓርቲ ህብረት 3ኛ ዙር ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን “የግብርናና ገጠር ትራንስፎርሜሽን” ፣”ኢንዱስትሪን ዘርፍ እምርታ” የቱሪዝም እና የከተማ ልማት እምርታ ላይ የሚያተኩሩ ሰነዶች የሚዳሰሱ ሲሆን በቀረቡት ሰነዶች ላይ ጥልቅ ውይይት እንደሚደረግ ታውቋል። የድሬዳዋ…

      Read More

        ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.6

        የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዙ የተገኙ ድሎቻችንን ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን፣ ለዚህም በማኅበረሰቡ፣ በአስተዳደር አካላትና በጸጥታ አካላት መወሰድ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት የሚከተሉትን ትእዛዛት ሰጥቷል፡፡ 1. ከሕዝብ ችግር ለመጠቀም የሚፈልጉ አንዳንድ አካላት፣ ወደ ሀገር ቤት የሚመጣውን የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ምክንያት አድርገው ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ መነሣሣታቸው ተደርሶበታል፡፡ ይህ ደግሞ ድኻውን የኀብረተሰብ ክፍል ስለሚጎዳ በእነዚህ…

        Read More

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

        እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ዳሩ ግን ሰው በሐጥያቱ ልጅነቱን ቢነጠቅም እስከወዲያኛው ጠፍቶ አልቀረም፤ አባቱን ያስከፋ ሥህተት ቢሰራም እስከመጨረሻው ተረግሞ አልኖረም፡፡ አጥቶ የነበረውን የልጅነት ጸጋ በክርስቶስ ዳግም ተቀብሏልና፡፡ ክርስቶስ…

        Read More

          በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ መድረክ የታዩ ሁኔታዎችና የአዝማሚያ ሪፖርት ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ። በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ የነበሩ ከማዕከል እስከ ታችኛው መድረኮች ሂደታቸው በጥንካሬና በክፍተት የታዩ ጉዳዮች ምን ነበሩ በሚል ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በነበረው ውይይት ክስ ማቋረጥና ምህረት የተለያየ ጉዳይ መሆኑና የመንግስት ግልጽ አቋምና ሀገራዊ አውንታዊና አሉታዊ አዝማሚያ ሪፖርት በመድረኩ ቀርቦ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ተችሏል።

          Read More