Headlines

“በረ ቤክ ” በሚል ርእስ በጸሐፊ ሰበኬቤክ ደሜ ትውፊትን መሰረት አድርጎ የተጻፈ የአፋን ኦሮሞ መጽሐፍ ተመረቀ።

የኦሮሞን አፋዊ ስነጽሑፍ እና ትውፊት መነሻ ያደረገው ይህ በ87 ገጾች የተቀነበበው የሰበኬቤክ ደሜ “በረ ቤክ ” መጽሐፍ የኦሮሞን ባህላዊ ዳኝነት እና የፍትህ አሰጣጥ ጥበብ ፣የሞራል ልህቀት፣ ወግና ፍልስፍናና ሀገር በቀል እውቀት ትውፊታዊ መሰረት የቃኘበት መሆኑ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ተገልጿል።

Read More

የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ በድሬደዋ ታላቅ የእግር ጉዞ ፕሮግራም ተደረገ።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ22ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ የኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ ከለገሀር አደባባይ እስከ ለገሀሬ የእግር ጉዞ መርሀግብር ተከናውኗል። በዚህም ከማለዳ ጀምሮ በማርሽ ባንድ በታጀበው የእግር ጉዞ መዳረሻም የለገሀሬ አካባቢ ነዋሪዎች ለእግር ጉዞው አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች፣ በኦቲዝም ጥላ ስር ለሚገኙ ልጆች እንዲሁም ለወላጆች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በመርሀ-ግብሩ ላይ በኦቲዝም ጥላ…

Read More

ኦል-ብራይት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ድሬዳዋ ካምፓስ አንድ መቶ ሃያ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ አስመረቀ

ኦል-ብራይት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ድሬዳዋ ካምፓስ በቴክኒክና ሞያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን አንድ መቶ ሃያ ተማሪዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት አስመርቋል ።ከተመራቂ ተማሪዎቹ ውስጥ 80 ያህሉ ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ ተወካይና እንዲሁም የከንቲባ ፅ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ሀላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ባደረጉት ንግግር ኮሌጁ በማስተማር ፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ማኅበራዊ ኃላፊነትን…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ርዕስ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አመራሮች ጋር የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የውይይት መድረኩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አስጀምረውታል። በአሁኑ ሰአትም በብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ምክትል እንዲሁም በፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ሰነድ እየቀረብ ይገኛል። ከለውጥ መንግስት ምስረታ ጀምሮ ባለፉት ሰባት የለውጥ ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከተገኙ አበይት ለውጦች መካከል ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥ፣ ሀገራችንን ወደ…

Read More

waxaa la sheegaa in warshadah raacitaanka falsafada Kaysanka ee habka dhismaha qaranka ay keeni doonto natiijada la rabo.

Waxaa la qabtay barnaamijka daahfurka madal hirgelinta Kaysanka ee ugu horreysay. Madasha dood cilmiyeedkan ayaa waxaa si wada jir ah u soo qaban qaabiyay Maamulka Ganacsiga Warshadaha iyo Maalgashiga iyo Jaamacada dir dhabe . waxaana ka soo qeyb mudane Cabdi Mukhtaar oo ah Ku Xigeenka Xafiiska Ganacsiga, Warshadaha iyo Maalgashiga ee ismaamulka dir dhabe ayaa…

Read More

የአለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ

“ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል ” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም ለ 21 ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ 20 ኛ ጊዜ የአለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ-ግብሮች የሚከበር ሲሆን ይህንንም አስመልክቶ በዛሬው እለት የተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ ጥያቄና መልስ ውድድር አካሂደዋል ። ሙስና በተለይም የራስ ያልሆነን ነገር በአቋራጭ እና በጉልበት…

Read More

    ”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት ተካሄደ ።

    በዛሬ እለት ”የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የሴቶች ሊግ ኮንፈረንስ በሁሉም ከተማ ቀበሌዎች ተካሄዶል። በተካሄደው ውይይት የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች አወያይነት በቀረበው ሰነድ መሠረት ሰፋ ባለ ውይይት ተካሂዷል። በነገው እለት 1000 የሴቶች ሊግ አደረጃጀቶች በተገኙበት በማዕከል የማጠቃለያ መድረክ ይካሄዷል።

    Read More

      የተፈጠረውን የኦክስጂን እጥረት ለማቃለል ባለሀብቶች ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ፡፡

      በድሬዳዋ ጤና ቢሮ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ለሆነው የፈረንሳይ ሆስፒታል ክሮምቶ ማኑፋክቸሪንግ ፒልሲ 50 ኦክስጂን የተሞላባቸውን ሲሊንደሮች በድጋፍ አበርክቷል፡፡ በድጋፍ አሰጣጡ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ዕለት ተዕለት የኮቪድ-19 ስርጭት መጠን መስፋፋቱን ተከትሎ በአስተዳደራችን የህሙማን ቁጥርም በመጨመሩ ምክኒያት የተከሰተውን የኦክስጂን እጥረት ግምት ውስጥ በማስገባት ክሮምቶ ማኑፋክቸሪንግ ፒልሲ ላደረገው የኦክሲጂን ሲሊንደሮች ድጋፍ ምስጋናቸውን…

      Read More