በድሬዳዋ አስተዳደር ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተሰሩ ጠንካራ ስራዎች ነዋሪው ለረጅም ዓመታት ሲያማርር እና ሲያነሳቸው የነበሩትን የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን መፍታት እንደተቻለ ተገለፀ

በድሬዳዋ አስተዳደር “ከቃል እስከ ባህል” በሚል የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የቅድመ ጉባኤ ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ተካሄደ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል እሳቤ የብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል በተጨባጭ ከመተግበር ባለፈ የኢትዮጵያን ህልም እውን ለማድረግ የህዝብ ፍላጎትና ስሜትን በመረዳት ምላሽ…

Read More

ልዩ መለያ ኮድ የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ

የደረሰኝ ህትመት አሰራር ሂደትን አስመልክቶ በትላንትናው እለት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ዘርፍ አመራሮች ጋር በበይነ መረብ ውይይት የተደረገ ሲሆን፤በተለያዩ ምክንያቶች የገቢዎች ሚኒስቴር ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ ያላቀረቡ ግብር ከፋዮች መኖራቸውን ታሳቢ በማድረግ የህትመት ጥያቄ ማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እዲራዘም መወሰኑን…

Read More

በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ 296 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር የ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የእውቅናና የምስጋና መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ እድሳትና ላይ 238 አዳዲስ ቤቶችን ከመገንባት ባለፈ 72 ቤቶች እድገትና ጥገና ስራ…

Read More

    በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ዙሪያ የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራርና መምህራን የ10 ዓመት እቅድ እና ቁልፍ ውጤቶች ላይ የስልጠናና የዉይይት መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

    በሀገር አቀፍ ደረጃ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአዲስ መልክ ስለተዘጋጀው የ10 ዓመት ፖሊሲና ስተራቴጂክ እቅድ ላይ የጠራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያለመ የስልጠናዊ ውይይት መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው መካከለኛ አመራርና መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ለሁለት ቀን የሚቆየው ይህኑ ስልጠናዊ ውይይት የመጀመሪያ ዙር መድረክ በንግግር የከፈቱት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ኡባህ አደም ዩኒቨርሲቲው የተጣለበትን አገራዊ ተልዕኮ…

    Read More

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላው ዓለም የፈረንጆችን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን ለሚያከብሩ በሙሉ፣ ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ እና የዓለም ቤተሰብ መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

    Read More

    #ዜና | በ ኢ. ፌ. ዴ. ሪ የ ህዝብ ተወካዮቸች ምክር ቤት የ ድሬ ዳዋ ተወካዮች በልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ዙሪያ ከመራጩ ሕዝብ ጋር ተወያዩ

    በ ኢ. ፌ. ዴ. ሪ የ ህዝብ ተወካዮቸች ምክር ቤት የ ድሬ ዳዋ አስተደዳር ተመራጮች የተከበሩ ዶ/ር ቢፍቱ መሀመድ እና የተከበሩ አቶ አብ ዱልጀዋድ መሀመድ ከህዝቡ ጋር የመራጭ ተመራጮች ውይይት አድርገዋል። በ ውይይቱ ላይ ከ አራቱም የገጠር ክላስተሮች የ ተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች እና የከተማ አስተዳደር የወረዳ አመራሮች ተሳፈዋል ። ይህ የ ዉይይት መድረክ ቀደም ሲል…

    Read More

    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ UN Habitat እና የድሬዳዋ አሰተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ቢሮ ጋር በመተባበር በከተማ ፅዳት እና ቆሻሻ አወጋገድ ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ አዘጋጀ

    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በከተማ ፅዳት እና ቆሻሻ አወጋገድ ዙሪያ ከ UN Habitat እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጋር በመተባበር የተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን እንደሚሰራ ተጠቆመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ባለ ድርሻ ካላትን ያሳተፈ የአንድ ቀን የምክክር መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን የአስተዳደሩን ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ ጨምሮ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ምሁራን፣…

    Read More

    አንጋፋውን የኮኔል አካባቢ ታሪኩን በጠበቀ መልኩ በኮሪደር ልማት መልሶ በማልማት ምቹ እና ሳቢ የማድረግ ስራ በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚጀመር ተገለፀ።

    የኮኔል የኮሪደር ልማት ኮሚቴ በተዘጋጀው የአካባቢው ዲዛይን ዙሪያ ከነዋሪው ጋር ውይይት አካሄደ። የድሬዳዋ እምብርት እና የከተማዋ የዘመናዊነት መገለጫ የሆነው የኮኔል አካባቢ እድሜ ጠግብ እና በርካታ የንግድ ቤቶች ያሉበት በመሆን ይታወቃል ። በከተማው እየተተገበረ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ኮኔልን ታሪካዊነቱን በጠበቀ መልኩ ለማልማት የሚያስችል ውይይት ከነዋሪው ጋር ተደርጓል። የቀበሌ 06 ሰፈር የኮሪደር ልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የወጣቶች…

    Read More

      “ህግ የማስከበሩ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ::

      በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ቤኒሻንጉል የጸጥታ ሁኔታ፣ በአዲስ አበባ (ቅሚያ እና የጠላት ቅጥረኞች) እንዲሁም በሶማሌ ደግሞ አልሸባብና ኮንትሮባንድ ዋነኛ የሰላም እክል ሆነው ተገኝተዋል። ከበ2 ወራት ውስጥ 1000 የሚበልጡ የሸኔ አባላት ርምጃ ተወስዶባቸዋል። በተሰራው የሰላም ማስከበር ሥራ በሁሉም ስፍራዎች መልካም ውጤት አግኝተናል። ከዚያ በኋላ መልሰን ሕዝቡን ስናወያይ መልካም ምላሽን አግኝተናል። ርምጃዎች ሲወሰዱ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርን ለማስለመድ በተቻለ መጠን ሰላማዊ…

      Read More