Headlines

    ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የድሬደዋዳደር የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተጠናቀቀ። በግምገማ መድረኩ የተለያዩ አስፈጻሚ አካላት የስራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን አቅርበዋል፡፡

    ሰኔ 27/2014 ዓ.ም የተጀመረው የድሬዳዋ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በትላንትናው ውሎው የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣የፍትህ፣ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የስራ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ ከተሳታፊዎች የተለያዩ አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎችም ሪፖርት ያቀረቡት ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በእለቱ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ባቀረቡ ተቋማት…

    Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የቆየው የሰንካሳ(SUNCASA) ፕሮጀክት ዓለም-አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ ተጠናቀቀ::

    ከደቡብ አፍሪካ ጁሀንስፐርግ፣ ከሩዋንዳ ኪጋሊ እንዲሁም ከኢንተርናሽናል ኢንስቲትዩት ፎር ሰስተነብል ዲቨሎፕመንት( international institute for Sustainable development) እና ወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት WRI ( world resources institute) የተውጣጡ የስራ ኃላፊዎችና የመንግስት አካላት ልኡካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ለአራት ተከታታይ ቀናት በሰንካሳ (SUNCASA) ፕሮጀክት በተሰሩ ስራዎች ላይ ሲያከናውን የቆየውን የልምድ ልውውጥጥ መድረክና ይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አጠናቀቀ። ልዑክ…

    Read More

      የአለም አቀፍ ደም ለጋሾች ቀንን ምክንያት በማድረግ በኮካ-ኮላ ፋብሪካ የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሂዷል ።

      ደም ከተለያዩ በጎ ፍቃደኛ ከሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሰብስቦ አደጋ ለደረሰባቸው ፣ የደም ማነስ ላለባቸው ፣ በወሊድ ምክንያት ደም ለሚፈሳቸው ፣ የደም ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ህሙማን የድሬዳዋ ጤና ቢሮ ደም ባንክ አገልግሎት ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በ 2013 ዓ.ም 5 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብደብ አቅዶ 5 ሺህ 103 ዩኒት ደም መሰብሰብ ችሏል ። ከዚሁ ጋር ተያይዞም…

      Read More

        በድሬደዋ አስተዳደር በ2013 በጀት አመት የመንግስታዊ ስራን ያቀላጥፋሉ የማህበረሰቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄን ይመልሳሉ የተባሉ ከ214ሚሊየን ብር በላይ የወጣባቸው የግንባታና ግዠ ፕሮጀክቶች ለምረቃ በቁ፡፡

        በድሬደዋ አስተዳደር በተለያዩ ወቅቶች የህዝቡን የመሰረተ ልማት ፍላጎት ይመልሳሉ የወጣቱን የስራ አጥነት ችግር ይቀርፋሉ ተብለው በመንግስትና የአለም ባንክ ትብብር የተገነቡ የግንባታ ፕሮጀክቶችና የመንግስታዊ ስራውን በማቀላጠፍ የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመፍታት አጋዥ የሆኑ ተሸከርካሪዎችና ቁሳቁሶች ግዣቸውና ግንባታቸው ተጠናቀው ለምረቃ በቅተዋል፡፡ በስነስረአቱ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ከድር ጁኃር በወቅቱ እንደተናገሩት በአስተዳደሩ ባለፉት…

        Read More

          ለተቀዳጀነው ትክክለኛ ዴሞክራሲ ዋጋ ልንሰጥ ይገባል

          “ዴሞክራሲ” ቃሉ ከግሪክ የመጣና የፖለቲካ ጉዳይ ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳ ታልቅ መልዕክት ያዘለ ቃል ነው፡፡ በየጊዜው ወደ ስልጣን ሊመጡ የሚፈልጉ የፖለቶካ ፓርቲዎች የህዝብን ልብ ለመማረክና ትኩረት ለማግኘት በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ደጋግመው የሚናገሩት ቃል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ብዙዎች  በተግባር ለማሳየትና ልክ እንደ ቃሉ መሠረታዊ ትርጉም ስልጣን የህዝብስለሆነ ከህዝብ ፍላጎትና ፈቃድ ውጪ የሚደረግ የትኛውም ነገር ተቀባይነት እንደሌለው…

          Read More

          በህገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ በሚሸጡ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ ተገለፀ ።

          በመካከለኛው ምስራቅ ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ በነዳጅ አቅርቦት ላይ በሀገራችን ብሎም በአስተዳደራችን እጥረት ተስተውሏል፤ ከዚህም የነዳጅ እጥረት ጋር ተያይዞ የአስተዳደሩን ነዋሪዎች ያነጋገርናቸው ሲሆን አሁን ላይ በመካከለኛው ምስራቅ ከተከሰተው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ተናግረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የነዳጅ እጥረት ቢከሰትም ነገር ግን በአንዳንድ ነዳጅ ማደያዎች አሁንም ድረስ ነዳጅ እየተሸጠ መሆኑን ተናግረው በቂ ነዳጅ…

          Read More

          ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ስኬቶችን አስመዝግባለች – ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ

          ዛሬ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ዱባይ በተጀመረው የ2026 የዓለም መንግሥታት ጉባኤ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ሚና የሚያሳድጉ ታላላቅ ሀገራዊ ስኬቶችን ማስመዝገቧን ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው ወቅት ኢትዮጵያ ከእገዛና ጥገኝነት ወጥታ ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት መሸጋገሯንና አፍሪካም የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዋነኛ ተዋናይ መሆን የምትችልበት ጊዜ ላይ መሆኗን…

          Read More

            የትራንስፖርት ዘርፉ እንዲጠናከርና ውጤት እንዲያስመዘግብ ከተፈለገ ከሚዲያ አካላት እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር ሊጠናከር ይገባል ተባለ፡፡

            በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ የሚዲያ አካላት እና የሲቪክ ማህበራትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት አሁን ላይ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ እያለቀ የሚገኘው ማህበረሰባችን አሃዝ በበሽታ እና ተያያዥ ምክንቶች እያለቀ ካለው ህብረተሰባችን ቁጥሩ ከፍ…

            Read More