Qaala’iinsa gabaa tasgabbeessuf tattaaffiin cimaa taasifamaa jira MM Dr. Abiy Ahimad

    Qaala’iinsa jireenyaaf sababoonni hedduun jiraatus rakkoolee kanneen furuuf tattaaffii cimaan taasiifamaa jiraachuu Mummuchi Ministeeraa Dr. Abiy Ahimad ibsaniiru. Qaala’iinsi jireenyaa irra caalaatti lammiilee galii gadi aanaa qaban miidhaa jiraachuu kan ibsan MM hawaasni harka qalleeyyii nyaata guyyaa akka argatuuf magaalaa Finfinneetti hojiin ijaarsa warshaalee Daabboo babal’isuu hojjetame jajjabeessaa ta’uu ibsaniiru. Itoophiyaatti qaala’iinsi gatii % 33…

    Read More

      ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ ማህበረሰብ ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑ ተገለፀ።

      በአገሪቱ ያለውን የጤና ፋይናንስ ክፍተት ለመሙላት ከጥቂት ዓመታት በፊት በመንግሥት ይፋ የተደረጉት የጤና መድኅን አይነቶች ሁለት ናቸው፡፡ ማኅበራዊ የጤና መድኅን በመደበኛው ክፍለ ኢኮኖሚ የተሰማራውን፤ ማኅበረሰብ አቀፍ ደግሞ ደመወዝተኛ ያልሆነውንና መደበኛ ባልሆነው ክፍለ ኢኮኖሚው የሚገኘውን ያቀፈ ሲሆን በድሬደዋ አስተዳደር በታህሳስ ወር ጀምሮ ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት (ደመወዝተኛ ያልሆኑትን)ማህበረሰቦችን አገልግሎት መስጠት ቢጀመርም አፈፃፀሙ ዝቅተኛ በመሆኑን የገለፁት የድሬዳዋ አስተዳደር…

      Read More

      የ2018 ዓ.ም ምርጫ ፍትሀዊ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሴቶች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ::

      የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ የምርጫ 2018 ዓ.ም የንቅናቄ ማስጀመሪያ የጥያቄና መልስ ውድድር ማካሄድ ጀመረ። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሴቶች ክንፍ ኃላፊ ወ/ሮ ሁክሚያ መሀመድ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶችን ለማብቃት ልዩ ትኩረት ሰቶ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረው፤ ሴቶች በፖለቲካዊ፣ በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዘርፎች ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎችን በቀጣይ የማጠናከር ስራ…

      Read More

      Barnaamijka Dhiritaanka ee Dhaxalka dirta Cagaaran ayaa lagu qabtay jamacada diri dhabe “beeristu waa furaha guusha”.

      Ka dib wareegii 7aad ee Barnaamijka Dhirta Dhaxalka Cagaaran ayaa Xafiiska Xisbiga Barwaaqo ee laantisa Diridhaba oo kaashanaya Gudida Dhalinyarada iyo Ciyaaraha Jaamacada Diridhaba waxa ay Dhirbeerista lagu beeray Xarunta Jaamacada Diridhaba. Sida uu barnaamijka ku sheegay la taliyaha gaarka ah ee xafiiska barwaaqo ee laantani diridbabe mudane Yonas Mbete kana mid ah gudiga isku…

      Read More

        <'የአብሮነት ቀንን' የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን ለመገንባት በሚያስችል ዝግጅት ይከበራል።>> አቶ ሙራድ በደዊ

        “ማህበራዊ እሴቶቻችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በአገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን ጥር 27 ቀን 2013 ዓ/ም በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር የድሬዳዋ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ አስታወቁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት የሚከበረው የአብሮነት ቀን ዋነኛ ዓላማ የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን መልሶ መገንባት የሚያስችል ዝግጅት የሚከናወንበት መሆኑን…

        Read More

        የ 2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት የመስክ ምልከታና ቁጥጥር ተካሄደ::

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ 2017 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው እለት የመስክ ምልከታ እና ቁጥጥር ያካሄደ ሲሆን በጀልዴሳ ክላስተር አያሌ ጉምጉም ቁጥር ሁለት ትምህርት ቤት ፣ ለገዲኒ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣ መልካ ቀሮ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም የመልካ…

        Read More

          ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

          ታኅሣሥ 27/2014 (ዋልታ) የመንግሥትን የ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ ተቀብላ ኢትዮጵያ የገባችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ “ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” አለች፡፡ ስለተሰጠኝ ፍቅርና ስላደረጋችሁልኝ አቀባበል አመሠግናለሁ ያለችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ “ለዚች ሀገር ብሩህ ተስፋ ነው የሚታየኝ፤ ሁሉም ሰው ያደረገው የ#nomore (በቃ) እንቅስቃሴ የሚበረታታ ነው” ብላለች፡፡ ጋዜጠኛዋ ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

          Read More

          በኢትዮጲያ የእንግሊዝ እምባሲ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።

          በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ከድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግሥት ሀላፊዎች ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል ። አምባሳደሩ እንግሊዝ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር ከዚህ በፊት በጀመረቻቸው እና በአዳዲስ የልማት እቅዶች ላይ በትብብር ለመሥራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ከዚህ በፊት በንፁህ መጠጥ ውሃ…

          Read More