ኢትዮጵያና ጂቡቲ በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች እና የሁለትዮሽ ትብብራቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ::

ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ውይይታቸውም በጂኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ ትብብራችንን በተለይም በንግድ፣ ሎጂስቲክስ እና የልማት ሥራዎች በምናጠናክርበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጽ አስፍረዋል። ይኽም ለሰላም እና መረጋጋት፣ የኢኮኖሚ ትስስር እና የጋራ ብልፅግና ያለንን…

Read More

ቢቢሲ የሕዳሴ ግድብን ግዙፍነት እንዴት ገለጸው?

ቢቢሲ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግዙፍነት በገለጸበት ዘገባው፣ “ኢትዮጵያ በአፍሪካ በግዙፍነቱ ቀዳሚ የሆነውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቧን በያዝነው የፈረንጆቹ መስከረም ወር ታስመርቃለች” ብሏል። በዓባይ ወንዝ ላይ በ4.6 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ5 ሺህ በላይ ሜጋ ዋት ኃይል እንደሚያመነጭም ጠቁሟል። በንፅፅር ሲያስቀምጠውም፣ የግብጹ አስዋን ግድብ እና የአሜሪካው ሁቨር ግድብ ከሚያመነጩት ኃይል…

Read More

Xarunta ganacsiga ee taariikhiga ah ee Qefira ayaa si rasmi ah maanta dib loo furay kaddib markii lagu sameeyay dib-u-dayactir ballaaran iyo horumarin casri ah oo lagu xoojiyay kaabayaasha marinnada.

Munaasabadda furitaanka waxaa ka qeyb galay Duqa Maamulka Dir Dhabe, Mudane Khedir Juhar, oo sheegay in dib-u-habaynta Qefira ay ka dhigan tahay bilow cusub oo kor u qaadaya ganacsiga magaalada. Duqa ayaa xusay in mashruucani uu yahay isku-dar u dhexeeya taariikh iyo casri, isagoo tilmaamay in xarunta loo habeeyay si ay u bixiso jawi ganacsi…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በ2016 በጀት ዓመት እየተተገበሩ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን የአፈጻጻም ሪፖርት አድምጦ ገምግሟል

በአስተዳደሩ ከ124 በላይ ፕሮጄክቶች እየተተገበሩ ሲሆን በበጀት ዓመቱ እየተከናወኑ ከሚገኙት ውስጥ ለማህበረሰብ ብልጽግና ቅድሚያ የተሰጣቸው ሜጋ ፕሮጄክቶች በተቀመጠላቸው የግንባታ ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ ከማድረግ አኳያ በተለየ ትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አቅጣጫ ተሰጥቷል ፡፡ የሲቪክ ማእከል ፣ የወጣቶች አካዳሚና ለተለያዩ ቢሮዎች አገልግሎት እንዲውል ታስቦ እየተገነባ ያለው ባለ አምስት ወለል ህንጻ ፕሮጄክቶች ካቢኔው ሪፖርቱን ካደመጠ በኋላ ተዘዋውሮ የጎበኛቸው ሲሆን…

Read More

    በድሬዳዋ የመጀመሪያው የኦክስጂን ጋዝ ፋብሪካ ተመረቀ::

    በ50 ሚሊየን ብር ካፒታል የተገነባው የአብስራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሊክስ የኦክስጂን ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካ ዛሬ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ ም/ከንቲባ እና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ እንዲሁም የአብስራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሊክስ የኦክስጂን ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካ ባለቤት የሆነው ወጣት የአብስራ በለጠ…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ አመት 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ አዋጆችን እና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል

    በትላንትናው እለት የተጀመረው ጉባኤ በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የአስፈፃሚው እና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የግማሽ በጀት ዓመት ባቀረቡት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የምክር ቤቱ አባላት አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበው ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸው ሪፖርቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች የዳኞች አስተዳደር ጉባኤን እንደገና ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ አዋጅ ፤የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ…

    Read More

      በድሬዳዋ የተከሰተውን የችኩንጉኒያ፣ የወባና የደንጊን ትኩሳት በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ።

      በዛሬው እለት ንጋት 12:00 ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር የችኩንጉኒያ፣ የወባና ደንጊን በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀርና አመራሮች እንዲሁም የድሬደዋ ነዋሪዋች በተገኙበት ተካሄዷል። በመረሀ ግብሩ የአስተዳደሩ ከንትባ አቶ ከድር ጆሀር ባስተላለፉት መልዕክት ይህ የፅዳት መረሀ ግብር በየሳምንቱ አመራሩ ወቶ ከማህበረሰቡ ጋር በማፅዳት ለህብረተሰቡ ምሳሌ ሆኖ ድሬደዋ ቀድሞ መጠሪያዋ የነበረውን ስሟን የመመለስ…

      Read More

        ክቡር ሚንስትሩና ከንቲባችን የተሳተፉበት የከተማ ጽዳት ዘመቻ

        ክቡር ሚንስትሩና ከንቲባችን የተሳተፉበት የከተማ ጽዳት ዘመቻ በአሰተዳደራችን ዛሬ ጠዋት ተካናዉኑዋል። የፅዳት ዘመቻዉን ያዘጋጁት የድሬዳዋ የሌሊት ታክሲ ማህበር አባላት ናቸዉ ። በመርሀግብሩ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስትሩ ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ ፤ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች የድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እና አባላት እንደሁም የሌሊት ታክሲ ማህበር አባላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡…

        Read More