የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት፤ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አመት 7ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት አካላትን እንደገና ለማቋቋምና፣ ተግባርና ኃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣ አዋጅ፤ የከተማውን መዋቅራዊ ፕላን ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ፤ እንዲሁም የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት አፅድቋል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የሚከተሉትን ዕጩዎች 1- አቶ ሻኪር አህመድ፣…


