በ4ተኛው ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት “አለም አቀፍ የድሬዳዋ ቀን” በተለያዩ መርሃ ግብሮች በድሬዳዋ እየተከበረ ነው

4ኛው ናፍቆት ድሬ አለም አቀፍ የድሬዳዋ ቀን በሚል ስያሜ ከዛሬው የመክፈቻ የእግር ጉዞ የብሄር ሄረሰቦች ባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋና የማንነት መገለጫዎች ላይ ትኩረት ያደረጉ ሲንፖዚየም፣ የስነ-ፅሑፍ ስራዎች፣ስፖርታዊ ውድድሮች የልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት እንዲሁም አብሮነትን በሚያጠናክሩ ሁነቶች ለቀጣይ 5 ቀናት ይከበራል። ናፍቆት ድሬ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ወዳጆችን ከመላው ዓለም በሰባሰብ ናፍቆታቸውን ወዳጅነታቸውን የሚያጠናክሩበት ከመሆኑም ባለፈ በአስተዳደሩ በማህበራዊ እና…

Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ የ6ኛውን አገር አቀፍ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል::

    #ድሬዳዋ ስልጡን ሕዝብ – ስልጡን ከተማ የድሬዳዋ ሕዝብ ለሚቀጥሉት አምስት አመታት ይወክሉኛል ይመሩኛል ያላቸውን ተወካዮቹን ያለአንዳች ኮሽታ በመምረጥ ተደጋግሞ እንደሚባለውም ስልጡን ሕዝብ መሆኑን አስመስክሯል። 6ኛው አገራዊ ምርጫ በቅድመ ምርጫው ሂደትና በምርጫው እለት ያለምንም ችግር ሊከናወን የቻለው በሕዝባችን አገር ወዳድነትና አርቆ አስተዋይነት በመሆኑ በከተማም በገጠርም ለሚኖሩ ለመላው የአስተዳደራችን ነዋሪዎች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተጨማሪም ይሔ ምርጫ…

    Read More

      በታሪካዊው ባቡራችን ጉብኝት ” በአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን ” ።

      በ 1902 ዓ.ም ባቡር ከጅቡቲ ተነስቶ ወደ ድሬዳዋ መምጣቱን ተከትሎ በወቅቱ በርካታ የውጪ ሀገር ቱሪስቶች በባቡሩ ለመጓዝ ብሎም ባቡሩን ለመመልከት ወደ ድሬዳዋ ይመጡ ነበር ። ይህም በወቅቱ ለከተማዋ የቱሪዝም እድገት አይነተኛ አስተዋፆ እንደነበረው ይገለፃል ። ለዚህም ነው ድሬዳዋ ሲነሳ ባቡር እንዲሁም ባቡር ሲነሳ የድሬዳዋ ስም በጉልህ የሚነሳው ። የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በሀገራችን ለ34 ተኛ…

      Read More

        Dirree Dhawaa Maqaa Oomisha Kudraa fi Mudraa qabaachaa turtetti deebisuuf hojjatamaati jira

        Abbaan Taayitaa Naannoo Bosonaa fi Jijjiirama Qilleensa Uumamaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Mala ykn tooftaawan Biqiltoota shanyii fooyya’oo Kudraa fi Mudraa ittiin Biqilchan irratti qaamolee Mootummaa fi Miti-Mootummaa hojii Biqiltoota Biqilchuu irratti bobba’anii jiraniif leenjii Hubannoo gabbisuu laate irratti haasawa kan taasisan Hoji-Geggeessaan Abbaan Taayitaa Naannoo Bosonaa fi Jijjiirama Qilleensa Uumamaa Dirree Dhawaa Obbo Abduu Mahamad…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ከሚተከሉት ችግኞች መካከል 85 በመቶ የሚሆኑት ለምግብነት የሚውሉ ፣ ሙቀት የሚቋቋሙ እና የውሃ እጥረት የሚችሉ ናቸው”። ወ/ሮ ፈቲህያ አደን – የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ

        “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የድሬዳዋ እንደራሴዎች እና በስሩ ካሉ ተጠሪ ተቋማቶች ጋር በጋራ በመሆን የክረምት የበጎ ስራ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብርን አከናወኗል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን በመርሃግብሩ ላይ እንደተናገሩት ድሬዳዋ ሞቃታማ የአየር ንብረት ያላት ፣ ከፍተኛ የጎርፍ ተጋላጭነት እና…

        Read More

        የደቡብ ሱዳን የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስቴር ሚኒስትር ፣ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራምን የሚደግፍ ከልማት ተቋማት የመጡ የኔዘርላንድ ምክትል አምባሳደር ፣ የአይሪሼድ የፕሮግራምን የሚደግፍ አጋር ድርጅት እና ፕሮግራም ሀላፊዎች ፣ የብሪቲሽ ኤምባሲ ፕሮግራም ሀላፊ ፣ ከገንዘብ ሚኒስቴር ፣ ከግብርና ሚኒስቴር እንዲሁም ከማህበራዊ ጉዳይ የመጡ ባለሞያዎች በዛሬው እለት ድሬዳዋ ገብተዋል ።

        ድሬዳዋ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኑረዲን አብደላ እንዲሁም የድሬዳዋ አስተዳደር የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ከድር አሊይ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

        Read More

        ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ጋር ተወያዩ::

        በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዛሬው ሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ ወሳኝ አህጉራዊ አጀንዳዎች ላይ ምክክሩን ቀጥሏል። በጉባኤው ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። መሪዎቹ በውይይታቸው በቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ አተኩረዋል።

        Read More

        በኢትዮጲያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች በዛሬው እለት ድሬዳዋ የገቡ ሲሆን ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርሱም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

        አምባሳደሩ የሀርላ ጥንታዊ መካነ ቅርስን የሚጎበኙ ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደር በእንግሊዝ መንግስት ድጋፍ የሚደረጉ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙም ይሆናል

        Read More