ጂማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ዐሥር አቅጣጫዎች::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጂማን ዓለም አቀፍ ከተማ ለማድረግ የሚያስችሉ ዐሥር አቅጣጫዎች አስቀምጠዋል፡፡ በዚህም መሰረት 1. ቡናን በጥራትና በስፋት ማምረት፤ በተለይ የጥሪኝ ቡና ስፔሻሊቲን ማስፋፋት፣ 2. ልዩ ልዩ ኦርጋኒክ የሻይ ቅጠል ዝርያዎችን በልዩ ብራንድ ጂማ ላይ ማቀነባበር፣ 3. የተፈጥሮ ማዳበሪያን በማምረትና በመጠቀም፣ ልዩ ልዩ ፍራፍሬዎችን ማምረት፣ ማሸግና መላክ፣ 4. የከብት ወተትና ሥጋ፤ እንዲሁም የዶሮ…


