የሚዲያ አጠቃቀምን በማዘመን ገዢ ትርክትን ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት በየደረጃው ያለው አመራርና አባል ሚና ወሳኝ ነዉ ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኢፍቱ መሀመድ ገለፁ
በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ከሴቶች ክንፍ ከተቋማት ና ከወረዳዎች ለተውጣጡ ለግንባር ቀደም አመራር እና አባላት በሚዲያ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷ። በመድረኩም በብልጽግና ፓርቲ ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ኢፍቱ መሀመድ በንግግራቸው የሚዲያ አጠቃቀምን በማዘመን በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ የሚዲያ እና የተግባቦት ተግባራትን ለመፍጠር በየደረጃው ያለው አመራር ሚና ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል።…


