“ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ወቅታዊና አገራዊ ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ እንደገለጹት፥ “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ…


