Headlines

የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን በገጠር ያለውን ጥሬ ሃብት ወደ ኢንደስትሪ በመቀየር ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የገጠር ኢንደስትሪያላይዜሽን ሁሉን አቀፍ ልማት ስተራቴጂካዊ እምቅ አቅም ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር አካሄደ። በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኡባ አደም የገጠር ኢንደስትራላይዜሽን በገጠር ያለውን ሰፊ የሰው ሃይል ወደ ስራ የሚያስገባ፣ ለስራ ፍለጋ የሚደረገውን ፍልሰት የሚቀንስ፤ የተመጣጠነ የገቢ ዕድገት እንዲኖር የሚያስችል እንዲሁም…

Read More

7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ለመምረጥ በጉጉት እየተጠባበቁ መሆኑን የወረዳ 5 እና የወረዳ 6 ነዋሪዎች ገለፁ

በህዝብና በሀገር ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው ሁነቶች መካከል ምርጫ አንዱ ነው። ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ከቅድመ ምርጫው ጀምሮ እስከ ምርጫው እለት ድረስ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 5 እና የወረዳ 6 ነዋሪዎች ገለፁ። ​የምርጫ ካርዴን በወቅቱ ወስጃለሁ፤ የዘንድሮን ምርጫ ለመምረጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

    ፐብሊክ ሰርቫንቱ ህብረተሰቡ የሚፈልገዉን አገልግሎት በጥራትና በፍጥነት እንዲያቀርብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

    በድሬዳዋ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ከአስተዳደሩ ሴክተሮች እና የከተማ ቀበሌዎች ጋር ለውጥ ስራ አመራሮች ባካሄደዉ ውይይት ላይ የድሬ ደዋ አስተዳዳር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ አቡበከር አብዶሽ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ፐብሊክ ሰርቫንቱ ህብረተሰቡ የሚፈልገዉን አገልግሎት በጥራትና በፍጥነት እንዲያቀርብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ አቶ አቡበከር አክለዉም በየተቋማቱ የተለዩ የመልካም…

    Read More

    በኢትዮጲያ የቻይና አንባሳደር ቼን ሀይ የተመራ የህክምና ቡድን ለድል ጮራ ሆስፒታል ለድንገተኛ ህክምና የሚውሉ መዳኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ::

    ልኡክ ቡድኑ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆንም የድል ጮራ ሆስፒታልን ጎብኝቷል። በዚህም በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተበረከተው ድጋፍ በማመስገን በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ በበኩላቸው ድጋፉ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ጠቁመው፤ በቀጣይም የሁለቱ…

    Read More

      በአስተዳደሩ የክረምት በጎ ፍቃድ በነገው ዕለት እንደሚጀመር የአስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮምሽነር አቶ ሻኪር አህመድ አሊ ዛሬ ለሚዲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡

      ክረምቱን በጥንቃቄ፣በበጎነትና አረንጓዴ አሻራ በማኖር እናሳልፍ የሚል መሪ ቃል ለሁለት ወራት በተለያዩ መርሃ ግብር ከ50 ሺህ በላይ በገጠርም በከተማውም እንደሚሳተፉ ገልጸዋል፡፡   ከመርሃ ግብሮቹ መካከል የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነውን የችግኝ ተከላ፣ የደም ልገሳ፣ በቀጥታ ድጋፍ የሚሹ የአስተዳደራችን ነዋሪዎች የማዓድና የቤት እድሳት እና ኮሮና ቫይረስን ከማህበረሰቡ ለመከላከል የግንዛቤ መስጠት ሥራዎቹ ተጠናክሮ የማስቀጠል ተግባራትን ወጣቶቹ የክረምት ጊዜያቸውን…

      Read More

        በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ

        በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ *********************** አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል። ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ የውጭ አመራሮች፤ እንዲሁም የጥቅም አጋሮቻቸው ምዕራባውያንና ዳያስፖራዎች ወደ መቃብራቸው እየተሸኙ ያሉትን የሽብር ቡድኖች ለማዳን ድብቅ ምክክር አካሂደዋል። ከዚህ…

        Read More

          #እኛ_እያለን_ኢትዮጵያ_አትፈርስም!!

          #ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!! በድሬዳዋ አስተዳደር የቀበሌ 04 ጽ/ቤትና የገንደ ቆሬ ፖሊስ ጣቢያ በጥምረት ባስተባበሩት የድጋፍ አሰባሰብ በገንዘብና በዓይነት ጠቅላላ ግምቱ ከአንድ ሚሊየን ብር($1,000,000.00) በላይ የሆነ ድጋፍ ማሰባሰብ ተችሏል። ድጋፉን ያደረጉት በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኙ አስር(10) የመረዳጃ ዕድሮች ሲሆኑ ድጋፉም የተደረገው በገንዘብና በዓይነት ሲሆን:- #በጥሬ ገንዘብ $385,600.00(ሶስት መቶ ያሰማን…

          Read More

            ጎዳና የሚወጡ ልጆችን ትኩረት በመስጠት የበኩላችንን ግዴታ መወጣት እንዳለብን ተጠቆመ፡፡

            በተለያዩ ሁኔታዎች ጎዳና የሚወጡ የህብረተሰቡ ክፍሎች በጎዳና ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለማቃለል የተለያዩ ስራዎች ሲሰራ መቆየቱን የሰራተኛና ማህበራዊ እና ሴቶችና ህጻናት ቢሮ በጋራ በመሆን ከpostive action for development (ፖሰቲቭ አክሽን ፎር ድቭሎፕመንት) ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በተለያዩ የሙያ ስልጠናዎች ያሰለጠናቸውን ታዳጊዎች አስመርቋል፡፡ በምርቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ…

            Read More