<'የአብሮነት ቀንን' የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን ለመገንባት በሚያስችል ዝግጅት ይከበራል።>> አቶ ሙራድ በደዊ
“ማህበራዊ እሴቶቻችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በአገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን ጥር 27 ቀን 2013 ዓ/ም በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር የድሬዳዋ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ አስታወቁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት የሚከበረው የአብሮነት ቀን ዋነኛ ዓላማ የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን መልሶ መገንባት የሚያስችል ዝግጅት የሚከናወንበት መሆኑን…


