Headlines

    በድሬደዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ተጠናቀቀ::

    በድሬደዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 16ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል በቀረቡ ጥናታዊ ጽሁፎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በሲምፖዚየሙ ተሳታፊዎች በርካታ ሀሳቦች ተነስተው ው ይይት የተደረገባቸው ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይ ምላሽ ተሰጦባቸዋል፡፡ መድረኩን የመሩት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ታግለው መብታቸውን ሊያስከብሩ ይገባል ያሉ ሲሆን ለሌሎች ሳይሆን ለውድ አገራችን…

    Read More

    የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሩብ ዓመቱ የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉ ተገለጸ

    የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፤ በተያዘው በጀት ዓመት የ8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት የማስመዝገብ ውጥን መያዙን ተናግረዋል፡፡ በ2017 የመጀመሪያው 100 ቀናት ተግባራዊ የተደረገው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የተሻለ የኢኮኖሚ አፈጻጸም እንዲመዘገብ ማድረጉም ነው የተገለጸው፡፡ ይህም የተቀመጠው እድገት እንደሚመዘገብ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት በህዳር ወር የመንግስት ግብር 96.39% እቅዱን ማሳካቱን እና በአምስት ወራት ውስጥ ከ581 ሚሊዬን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገልፇል።

      የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሐመድ የአምስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም አስመልክተው አጭር መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በ2013 በጀት ዓመት በአምስት ወር ከመንግስት ታክስ እና ከመዘጋጃቤታዊ ገቢ ብር 746,686,895.38 ለመሰብሰብ አቅዶ ብር 581,401,743.19 መሰብሰብ የቻለ ሲሆን ክንውኑ ከዕቅዱ ጋር ሲነፃፀር 77.86በመቶ አፈፃፀም አለው፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም የ2013 በጀት ዓመት የአምስት ወራት አፈፃፀም ከ2012…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የነበረው የትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ

      ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም መርህን ከግብ ለማድረስ በስፖርት የበለፀገ ዜጋን ማፍራት ወሳኝ ነው በሚል መሪ ሀሳብ የ 2017 ዓ.ም የመንግስት እና የግል አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አመታዊ የተማሪዎች ስፖርት ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቋል ። ስፖርታዊ ውድድሩም ባለፍት ሁለት ወራት ሲካሄድ የነበረ ሲሆን በዚህም ስፖርታዊ ውድድር ላይም 42 የከተማ ትምህርት ቤቶች በ 8 የስፖርት…

      Read More

        9ኛው ዙር # የብስክሌተኞችና # የእግረኞች ቀን መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

        በእለቱ 29 የሚሆኑ ታዳጊ የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶችም ለምረቃ በቅተዋል፡፡ በስነ ስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት ገንዛቤን በመፍጠር እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ታስቦ መርሀግብሩ በትራንስፖርት ሚኒስትር እና በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ትብብር ወር በገባ…

        Read More

          በዋሂል ክላስተር የለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ ቀበሌ በመሆን የማረጋገጫ እውቅና ተሰጠው፡፡

          በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሃይጂንና አካባቢ ጤና አጠባብቅ ኬዝ ቲም እና በዋሂል ክላስተር እንዲሁም በለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ አመራሮችና በህብረተሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ በተሠሩ ሥራዎች የለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ ሜዳ ላይ ከመፀዳዳት ነፃ መሆኑ ታውጇል፡፡ በለገኦዳ ጉኑፈታ ገጠር ቀበሌ በተካሄደው የዕውቅና አሰጣጥ መረሃ ግብር ላይ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር ደኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማና ሌሎች ተሳታፊዎች የተገኙ…

          Read More

            በኮሮና ምክናየት ተቀዛቅዞ የነበረው የንግድ ግብይት አሁን ላይ እየተሻሻለ መምጣቱን በቀበሌ 09 የሚገኙ ነጋዴች ገለጹ፡፡

            በአስተዳደራችን በርካታ የንግድ ተቋማት ከሚገኝባቸው ቀበሌዎች አንዱ የሆነው የቀበሌ 09 አስተዳደር ሲሆን በቀበሌው በርካታ ቁጥር ያላቸው የተለያዩ የንግድ ተቋማቶች ይገኛሉ፡፡ ታዲያ እነኝህ የንግድ ተቋማት በአለማችን ብሎም በአገራችን እና በአስተዳደሩ በተከሰተው የኮሮና ወረሽኝ ሳቢያ የንግድ እንቅስቃሴው ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በመቀዛቀዙ የንግዱ ማህበረሰብ ለከፍተኛ ችግር ተጋልጦ መቆየቱን ያነጋገርናቸው ነጋዲዎች ተናግረዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት በሽታውን ለመከላከል…

            Read More

              Wakaalada dakhliga ee ismaamulka ayaa ku talaabsatay isticmaalista teknoolojiyadaha casriga ee loo isticmaalo dakhli uruurinta.

              Munaasibad heer sare ah oo loogu talo galay hawlgalinta teknoolojiyadaha casriga ee loo uruuriyo dakhliga ayaa waxaa kazoo qayb galay masuuliyinta sare ee ismaamulka waxaana qudbadi furitaanka soo jeediyay duqa ismaamulka mudane axmed maxamed buux oo sheegay in loo baahan yahay in la helo muwaadiniin si daacadnimo ku dheehan tahay u bixiya canshuuraha iyado dhabada…

              Read More

                Как установить Microsoft Visual Studio Code на Ubuntu 20 04

                Содержание Как установить VSCode на Macbook M1? Настройка VS Code для разработки на JavaScript Всё ещё ищете ответ? Посмотрите другие вопросы с метками visual-studio-codeinstallmacbookm1 или задайте свой вопрос. 12.2 Установка Visual Studio Code Интерфейс Visual Studio Code Как установить Visual Studio Code на Ubuntu До июня 2021 года нам нужно было скачивать исходный код VSCode,…

                Read More