የምክር ቤቱ ተልዕኮ

    የምክር ቤቱ አባላትና አካላት የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም የውክልና ስራ በመተግበር እንዲያከናወኑ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት በተሟላ መልኩ መስጠት፡፡

    Read More

    የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ሰኞ የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በጉጉት እየጠበቁ መሆናቸውን ገለጹ::

    የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24 የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በጉጉት እየጠበቁ መሆናቸውን የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አስተያየታቸውን ለኢቢሲ የሰጡ ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ መራጩ ሕዝብ ለሀገር ሰላም፣ አንድነትና ዕድገት ያግዛል ያለውን ለመምረጥ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። ከተሳታፊዎቹ መካከል ወጣት ዳግማዊት አዲሱ ለመጀመሪያ ጊዜ የመምረጥ ዕድል በማግኘቷ ቀኑን በጉጉት እየጠበቀችው መሆኗን ገልጻ፣ ለመምረጥ መዘጋጀቷን ተናግራለች። በተመሳሳይ መልኩ፣ ሙፈርያት ታዬ ለመምረጥ…

    Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ ዲቪዚዮን ውድድር በመስቀለኛ ክለብ ሻምፒዮንነት ተጠናቀቀ።

    ላለፉት አራት ወራት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ዲቪዚዮን የእግር ኳስ ክለቦች ሻንፒዮና ውድድር በዛሬው ዕለት የፍፃሜ ጨዋታ መስቀለኛን ከ 06 ህብረት በኮንጎ ሜዳ ያገናኘ ሲሆን በመስቀለኛ አሸናፊነት ውድድሩ ተጠናቋል። በዚህ ውድድር የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከውድድሩ መጀመሪያ አስከ መዝጊያው ድረስ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። የዛሬውንም የመዝጊያ…

    Read More

      የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሙከራ ፕሮጀክትን በፍጥነት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው

      ሰኔ 28 ቀን 2014 (ኢዜአ) የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የሙከራ ፕሮጀክትን በፍጥነት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የድሬድዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በሙከራ ደረጃ ለማስጀመር እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሔደ ነው። ሚኒስትሯ ዳግማዊት ሞገስ በዚህ ወቅት እንዳሉት፣ በኢትዮጵያ ነጻ የንግድ ቀጠና በማቋቋም የዓለም…

      Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲዬሞኮ ሜይሊየት ኮኔን ጋር ተወያዩ::

      ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲዬሞኮ ሜይሊየት ኮኔን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ። መሪዎቹ በዛሬው ዕለት ባካሄዱት ውይይት፣ በአኅጉራዊ እና የሁለቱ ሀገራት የወል ፍላጎቶች በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ይህ የሁለቱ መሪዎች ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የተከናወነ መሆኑ ታውቋል።

      Read More

        4ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ መምህራን አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል ።

        “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ- አዲስ አገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ትላንት መካሄድ የጀመረው 4ኛ ዙር የአቅም ግንባታ ስልጠና ርዕሶች ማለትም አዲስ ፖለቲካዊ እይታ – አዲስ አገራዊ እምርታ እና ለብልጽግና ጉዟችን የኮሚኒኬሽን ክህሎት እና የሚዲያ ሚና ዙሪያ የብልጽግና ፓርቲ መምህራን እና የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች አባላት ሊኖራቸው የሚገባ ሚና ዙርያ በስፋት ውይይት ተካሂዶበታል። በዛሬው እለትም የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ…

        Read More

        “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ።

        ውይይቱ በአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ስር ካሉ ጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች እንዲሁም ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታል የጤና ባለሞያዎች ጋር የተደረገ ሲሆን ይሄንኑ ውይይት በአራት የመወያያ ማዕከላት በቀረበው “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል የቀረበውን ፅሁፍ መሰረት በማድረግ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አመራሮች ተሳታፊዎችን በየመወያያ ማዕከላቱ አወያይተዋል።…

        Read More

          በድሬደዋ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከሠተው ግጭት የብሄር ግጭት እንዳልሆነ ተገለፀ

          የድሬደዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒከሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት ከህዳር 8/2011 ዓ.ም ጀምሮ በከተማዋ የተወሰኑ አካባቢዎች በተፈጠረ ግጭት በሰው ህይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ገልፀዋል፡፡ በኃላፊ ገለፃ በተፈጠረው ግጭትም በመጋላ ጨብጡ በተባለ አካባቢ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል ፣ አራት መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል በተመሳሳይም በመልካ ጀብዱ ከቀጠና አንድ እስከ…

          Read More