Headlines

    Afa yaa’iin Mana Marii Bulchiinsaa jiila Ambaasaadara Faransaay Simachuun mari’atan.

    Afa yaa’iin Mana Marii bulchiinsaa Kabajamtuu Adde Faxum Musxafaa Jiila Itiyoophiyaatti Ambaasaadara Faransaay Kabajamoo Obbo Reemii Marshaan duurfamu simachuun waliin mari’atan. Marii taasisan kana irratti Dirreen Dhawaa fi Faransaay Hariiroo hawaas-Dinagdee yeroo dheeraaf qaban daran roga Invastimantiin cimsuun haala dandeesisu irratti xiyyeefachuun mari’ataniiru.

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ።

      አገራዊ ሪፎርም ለጠንካራ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ቃል 15ተኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ከመንግስት ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት ተካሄደ። የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም የመክፈቻ ንግግር በማድረግ መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የሀገር መከላከያ ሠራዊታች መቀሌን…

      Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው ህዉሃት የከፈተብንን ጦርነት ለመመከት ከሶስት ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ዉይይት ተደረገ::

        በክብርት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ ፈቲያ አደን የተመራው የ07፤ የ08 እና የ09 ቀበሌ ነዋሪዎች ዉይይት መድረክ ዛሬ ነህሴ 29/2014 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን ለዉይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚሆን ሰነድ በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት በአቶ ደራራ ኢብራሂም ቀርቧል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የቀበሌዎቹ ነዋሪዎች በሰነዱ ላይ ሃሳብ አሰተያየት የሰጡ ሲሆን ይሄ ሀይል እራሱ ጠፍቶ ኢትዮጵያን ለማጥፋት…

        Read More

          “ለሀገር ክብር በትግል እናብር” በሚል መሪ ቃል ሰፊ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

          ከ04,05 እና 06 መንደሮች የተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች በህወሃት አሸባሪ ሃይል ሀገር ለማፍረስ በከፈቱት ትግል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩን የመሩት የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱሰላም መሀመድ፣ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ቡሩክ ፈላቃ እና የድሬ ደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ ሲሆን ህዝቡ በአንድነት በመቆም የአካባቢያቸውን ደህንነትና ሰላም ለመጠበቅ በቁርጠኝነት…

          Read More

          በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ መልሶ ለመማቋቋም ሁሉም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት ጥሪ ቀረበ

          በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የንግዱን ማህበረሰብ በርብርብ መልሶ ለማቀዋቋም የሚያስችል ሀብት የማሰባሰብ ስራ መጀመሩን የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ በዛሬው ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ወ/ሮ ሙሉካ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱን በመጠቆም፤ አራት ባንኮች ላይ ድጋፍ የሚሰበሰብበት ብሎክ አካውንት እንደተከፈተና…

          Read More

            ለውጡ ያመጣውን ጥሩ ዕድል ልንጠቀምበት ይገባል

            በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለፈውን የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ በቅጤ ያገናዘበ እና ብልሀት የተሞላበት የለውጥ አቅጠጫ መከተል የጀመርነው አሁን ነው፡፡ ይህን አዲሱን የለውጥ ጉዞ ለየት የሚያደርገው መንግስት ኃይልን  የመጠቀም አቅሙና ዕድሉ እያለው እሱ አያስፈልግም በማለት በፍቅርና በይቅርታ እንደመር  ብሎ በውጪም በውስጥም ላሉት ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ጥሪ ያቀረበበት የለውጥ ጉዞ መሆኑ ነው፡፡             ከዚህ በፊት  ሀገሪቱን የመምራት ዕድል…

            Read More

            የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ወደ ስራ መግባቱ ጥቅሙ ለድሬደዋ መስተዳደር ብቻ ሳይሆን ለአጎራባች ክልሎችም መሆኑ ተገለፀ።

            የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ንግግር ያረጉ ሲሆን ዛሬ ይህ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ተመርቆ ወደ ስራ መግባቱ የማህበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰ መሆኑን አንስተው፤ ሆስፒታሉ የዩኒቨርስቲው አንዱ ማሰልጠኛ ሆኖ ጎን ለጎንም ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን የጤና አገልግሎት አጠናክሮ እንዲቀጥል በቀጣይ የሚያስፈልጉ መሰረተ…

            Read More

              ወጣቶች ሀገርን በማስከበር ያከናወኑትን አኩሪ ተግባር በልማት እየደገሙት መሆኑ ተገለጸ

              ወጣቶች የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እያከናወኑት ያለውን አኩሪ ተግባር በዘላቂ ልማቱ ላይ ለመድገም እየተረባረቡ መሆናቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ወጣቶች ባለፉት ዓመታት ባከናወኗቸው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራት በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ…

              Read More

                Itoophiyaa Hegeree ijaaruuf Roga maraan fayyadamtummaa Dargaggootaa irratti Mootummaan Xiyyeefannoon hojjatas jedhan.

                Magaalotaa Biyyattii 17 keessatti Dargaggoota Roga hawaasummaa fi Dinagdeen fayyadamoo kan taasisu “Kafitaa” jedhame Kan mogaafame Paakeejjiin Qindaawaan Misooma Dargaggootaa Magaalaa Dirree Dhawaatti ifatti jalqabsiifne. Kurfii Sirna jalqabsiisa Paakeejjiin Qindaawaan Misooma Dargaggootaa Magaalaa Dirree Dhawaatti geggeefame. Waltajjii Agarsiisa Hojii irratti argamuun haasawa baniinsaa Kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar akka jedhanitti Dhaabilee…

                Read More