የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለረጅም ጊዜ አስተዳደሩን በማገልገል ባለውለታ ለሆኑት ለአቶ ጣሰው በዳዳ እወቅና ሰጡ

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በአስተዳደሩ ለረጀም ጊዜ በቀድሞ ማዘጋጃ ቤት በከተማው የደረቅ ቆሻሻ በማሰባሰብ እና በማስወገድ በባለቢጫዋ ማርቼዲስ መኪና የትራንስፖርት አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩት ለአቶ ጣሰው በዳዳ የአውቅና የምስጋና መርሀ ግብር በማዘጋጀት የዋናጫ እና የ100ሺ ብር የማበረታቻ ሽልማት ከድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እጅ በዛሬው እለት ተበርክቶላቸዋል፡፡ አቶ ጣሰው በዳዳ በድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ወይም…

Read More

Waxaa ku xigeenka duqa ismaamulka ahna madaxa xafiiska ganacsiga warshadaynta iyo maalgashiga ismaamulka dir dhabe mudane xarbi buux kulan la qaatay guddig joogtada ee golaha wakiilada shacabka JDFI ee u qaabilsan ganacsiga, dalxiiska iyo maalgashig

Guddiga ayaa saddexdi maalmood ee ugu danbaysay ku sugnaa ismaamulk iyago kormeer ku ahaa geedi socodka xarunta ganacsiga xorta ah, habka ay u shaqeeyan sabooyinka warshadaha iyo waliba goobaha dalxiiska ku haboon sida xarunta tareenki hore, beerta lagu raaxaysto ee sida casirga aah loo habeeyay iyo waliba goobaha kale ee warshadaha. Guddiga ayaa masuliyinta xafiiska…

Read More

    A draw was held for the production and sale of shades.

    Deputy Mayor and Chairman of the Dire Dawa Industrial Cluster Development Corporation, Kedir Juhar, said that for the shopping mall located in Dire Dawa Administration Kebele 08 specifically in Legare 39 manufacturing and retail houses have been handed over to the beneficiaries. Deputy Head of the Trade, Industry and Investment Bureau, Abdi Muktar, on hispart…

    Read More

      የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሄደ ፡፡

        ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ በምክክር መድረክ ላይ እንደተናገሩት የፀጥታ አካላት ተገቢውን ግንዛቤ በመውሰድ ከገንዘብ ኖት ምንዛሬ ጋር ተያይዞ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በመቆጣጠር ሂደት ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባ ሚና አብራርተዋል፡፡ የፀጥታ አካላቱ በክልላቸው እና በከተማ አስተዳደር ተጨማሪ ኬላዎችን በማቋቋም ስራዎችን መሰረት እንዳለባቸው የገለፀት ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ እነዚህን ስራዎች ለማከናወን የፀጥታ አካላት…

      Read More

        በፌደራልና በክልሎች የሚከናወኑ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ በተናበበና በተቀናጀ መልኩ እንዲፈፀሙ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

        በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የሳይንስ ቴክኖሎጂ ልማት ዳሮክቶሬት እና የፌደራል የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽ ቴክኖሎጂ ዳሮክቶሬት በመቀናጀት በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ላይ የስራ የስምምነት ፊርማ መድረክ ተካሄደ፡፡ የፊርማ ስነስርዓቱ ከዚህ በፊት በሚኒስቴር መ/ቤቱ የተጠሪ እና የክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ተቋማት በ2015 በጀት ዓመት በጋራ ሊከናወኑ በለዩት የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራዎች ዕቅድ ትስስር ውይይት መድረክ መሰረት ያደረገ ነው። የጋራ እቅዱና…

        Read More

        የአሜሪካ መንግሥት በአፍሪካ ሀገራት ላይ የጣለው የጉዞ ክልከላ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነትን የሚያሻከር ነው – የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን

        የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የአሜሪካ መንግሥት ያወጣው የጉዞ ክልከላ አዋጅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ኮሚሽኑ በመግለጫው፣ የአሜሪካ መንግሥት በተለያዩ ሀገራት በተለይም በአፍሪካ ሀገራት ላይ የጣለው የጉዞ ክልከላ ጉዳት የሚያስከትል መሆኑን አስታውቋል። ማንኛውም ሀገር የዜጎቹን ደኅንነት እና የሀገሩን ሉዓላዊነት የማስጠበቅ መብት እንዳለው እናከብራለን ያለው ኮሚሽኑ፣ የክልከላ አዋጁ ሚዛናዊነትን ያልጠበቀ፣ ተዓማኒነትን እና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው የአሜሪካ እና የአፍሪካ ግኑኝነትን…

        Read More

        የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር በዛሬው እለት አጀንዳ ማሰባሰብ የመጀመሪያ ምዕራፍ አስጀመረ

        የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፋ ተወካዮች አስመርጦ ማዘጋጀቱም ይታወቃል ። በዚሁም የምክክር እና የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ የኢትዮጲያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሀመድ ድሪር መመካከርና መግባባት ብቸኛው የሰላም ተስፋና ዋንኛው የፖለቲካ መፍትሄ መሆኑን ተናግረው በአገራዊ ምክክር ውስጥም መደማመጥ ፣ መከባበር እና መተማመን በእጅጉ እንደሚዳብርም ነው…

        Read More

        በድሬዳዋ አስተዳደር በጉጉባ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 5 መቶ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የተማሪዎች ምገባ ፕሮጀክት ሊጀመር ነው

        ኤልኔት ፋውንዴሽን ከድሬዳዋ ልማት ማህበር እና ከድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን 5 መቶ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግና በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኘው በጉጉባ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሚተገበር የተማሪዎች ምገባ ፕሮጀክት ለማስጀመር የፊርማ ስነ-ስርአት በዛሬው ዕለት አካሄደ፡፡ በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን አሊዪ እንደ ሀገር የደረሰብንን የትምህርት ስብራት ለመጠገን የምገባ ፕሮግራም ከፍተኛ…

        Read More