በድሬዳዋ ታይዋን የገበያ አዳራሽ ትላንት ምሽት በደረሰ የእሳት ቃጠሎ በመሸጫ ሱቆች ላይ የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ ገለፀ ::

    መነሻ ምክንያቱ እየተጣራ በሚገኘው በእዚሁ የእሳት ቃጠሎ በአንድ ሱቅ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሁም ሌሎች አምስት ሱቆች ላይ ደግሞ ቀላል የንብረት ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል :: የድሬዳዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው ትላንት ምሽት ሀምሌ 25 ቀን 2014 ዓ/ም ከምሽቱ በ 3:30 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 07 ክልል በሚገኘው የታይዋን የገበያ አዳራሽ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን…

    Read More

    128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

    128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የሰራዊታችንን ድሎችና አኩሪ ገጽታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል አከባበርን በተመለከተ እንደተናገሩት ፥ አምና 127ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን የሀገር መከላከያ ሰራዊት እንዲያስተባብር ተደርጎ ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ንቅናቄ በድምቀት…

    Read More

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎበኙት የሃዋ ገላን አርሶ አደሮች ጽናትና የሙዝ እርሻ ስኬት::

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ ተገኝተው በ”ሌማት ትሩፋት” መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። አርሶ አደሮቹ መሬትና የውኃ ኃብትን በአግባቡ በመጠቀም፣ ባህላዊ የመስኖ ዘዴዎችን በማቀናጀት አካባቢያቸውን ወደ ተስፋ ሰጪ የግብርና ማዕከልነት መለወጣቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ተመልክተዋል። በተለይም የመንገድ መሠረተ ልማት መገንባት የአርሶ አደሩን ምርት በቀላሉ ወደ ገበያ ለማድረስ…

    Read More

      መስማት አለመቻል ብቁ አሽከርካሪ ከመሆን አያግድም !

      የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን መስማት የተሳናቸዉ ዜጎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀዉ የአሰራር ማንዋል ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት አካሄደ ፡፡ የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታምሩ ቱሉ እንደተናገሩት የዚህ ማንዋል መዘጋጀት ዋና አላማ መስማት ለተሳናቸዉ ሰዎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል አሰራር ስርዓት በመዘርጋትና ተግባራዊ በማድረግ ተሸከርካሪን በማሽከርከር ከቦታ…

      Read More

      ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

      የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው። በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማሳያ ነው። በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውም ይህን ነባር የአከባበር ትውፊቱን ይዞ እንዲቀጥል፤ ከኢትዮጵያ አልፎ የሰው ልጆች ኹሉ የጋራ ቅርስነቱ…

      Read More

      Waxaa lashaciyay xiliga qabiladda iyo diiwaangalinta ardayda cusub ee kuliyaddaha farsamada iyo xirfadaha diridhaba,oo labilabi doono bisha dirir/diqimti 12 ila 30/2018,.

      Diwaan galinta ardayda cusub ayaa laqaban doonaa inta u dhaxaysa 12-30,ee bishan,sannad dugsiyeedka 2018,sida aay sheegtay ku xigeenka xafiska shaqada iyo xirfadaha ee ismamulka diridhaba marwo faduum mustafa. Waxa ay sheegtay in maamulku uu ahmiyad gaar ah siinayo waxbarashada farsamada gacanta. Waxaayna sheegtay marwo faduum mar aay warbaxinta lahadlaysay in Labada kuliyadood ee dowladda ay…

      Read More

      “ለበርካታ ዓመታት ለእንግልት ሲዳርገን የቆየው ችግር በመቀረፉ ተደስተናል”

      በድሬዳዋ የወረዳ ሁለት የባርጌሌ ሰፈር ነዋሪዎች የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የህብረተሰብ ተሳትፎ ኤጀንሲ ከወረዳ ሁለት ጋር በመተባበር በባርጌሌ መንደር ያስገነባው የ 1 ኪሎ ሜትር የውሃ መውረጃ ዲች እና የ 7 መቶ ሜትር የጠጠር መንገድ ስራ ፕሮጀክት ተጠናቆ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተመርቋል። በዚህም በምርቃት መርሃ-ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ…

      Read More

      በድሬዳዋ የጥምቀት እና ከተራ በዓል ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መከበሩን የአስተዳደሩ ፀጥታ ግብረ ሀይል ገለፀ ::

      የድሬደዋ ፀጥታ ግብረ ሀይል እንዳስታወቀዉ ሁሉም ታቦታት ከጥምቀተ ባህር ወደ መንበረ ክብራቸው በፍፁም ሰላምና ድምቀት መመለሳቸውን ገልፆ ለበዓሉ ፍፁም ሰላማዊነትም ምስጋናውን አቅርቧል:: #DGC | 2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በአደባባይ የሚከበረው የጥምቀትና ከተራ በአል ፍፁም ሰላማዊነት አስቀድሞ የበአል ፀጥታ እቅድ በማውጣት ወደ ስራ መግባቱን የገለፀው የአስተዳደሩ ፀጥታ ግብረ ሀይል በጥምቀት ሆነ በከተራ በአል ምንም አይነት የየወንጀል…

      Read More