<<የአመራሩን አቅም በመገንባት በህዝቡ የተጠየቁ ጥያቄዋች መልስ መስጠት ወሳኝ ነው >>።
የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ የአመራር የብቃት አቅምን ለማሳደግ ከጥር 16-18/2014 በድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፖርቲ፣የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን በጋራ በመሆን ያዘጋጁት ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ለሦስት ተከታታይ ቀን በሚቆየው ስልጠና ላይ የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንደተናገሩት አጠቃላይ አመራሩ ከለውጡ ማግስት የተለያዩ ስራዋችን እየሰራ ቢቆይም ከተማችን…


