የብልፅግና ፓርቲ ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል ባከናወነው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ባስተላለፋቸው የውሳኔ ሃሳቦች እና አቅጣጫዎች ዙሪያ ለወረዳ 3 ,4,5,8 እና 9 አስተዳደር ነዋሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡
በውይይት መድረኩ ፓርቲው በ2ተኛ መደበኛ ጉባኤው ያስተላለፋቸው ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች የጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ማጠናከር ፣ ማህበራዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ፣ የብሄራዊነት ገዢ ትርክት ግንባታን ማጠናከር ፣ ውጤታማ የሰላም ግንባታ፣ የሃገር ግንባታ፣ የፍትህ ዘርፍ ውጤታማነትን ማረጋገጥ፣ የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፣ ውጤታማ የዲፕሎማሲ ስራዎችን መስራት፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን ውጤታማነት ማረጋገጥ፣ ጠንካራ የኮሚኒኬሽን ስራዎችን መስራት በሚሉ አጀንዳዎች ላይ ለተሳታፊዎች ማብራሪያ…


