Headlines

    በ 8 ተኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ነዋሪዎች ብሎም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በጋራ በመሆን መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ ።

    የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ 8 ተኛውን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አስመልክቶ የክላስተርና የቀበሌ ደጋፊ አመራሮች ተሳታፊ የሆኑበት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል ። በግንዛቤ ማስጨበጫው ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ ከድር ጁሀር ከዚህ ቀደም የተሰሩ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች አሁን ላይ ያሉበትን ደረጃ በየቀበሌ ከመገምገም…

    Read More

    በኢፌዴሪበኢፌዴሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ሀይል 128ኛው የአድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት አከበሩ።

    የኢፌዴሪ አየር ሀይል የምስራቅ አየር ሀይል ምድብ 128ኛውን የአድዋ ድል በዓል “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ሃሳብ አመራሮች፣ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች በተገኙበት በደማቅ ስነ ስርዓት በፓናል ውይይት ተከብሯል። በዓሉ ሃገራዊ አንድነትን በፅኑ መሰረት ከሚገነቡ እሴቶች አንዱ ሆኖ እንዲቀጥልና ሰራዊቱ ይህን እሴት አስቀጥሎ ለማስኬድ በሚያስችል መልኩ የአድዋ የድል በዓል እየተከበረ መሆኑ ነው ከመድረኩ የተገለጸው። በውይይቱም በአድዋ…

    Read More

    በመጋቢት እና ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ወራት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሳይንሳዊ የምርምር ልህቀት፣ በከተማ ልማት፣ በኢኮኖሚ ሪፎርም እና በቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል።

    ‎ ‎• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ ‎የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። ‎ ‎በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት…

    Read More

    ከአንድ ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን ጉብኝተዋል፦ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

    በሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ባለፈው በጀት ዓመት የአገልግሎቱ ዘርፍ 7 ነጥብ 9 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገልጸዋል፡፡ በአገልግሎት ዘርፍ የሚመደበው ቱሪዝም የብዝኃ ዕድገት አመራር አንዱ ቁልፍ ዘርፍ እንደሆነ የገለጹት ፕሬዚዳንት ታዬ በዚህም መሰረት ከአንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ…

    Read More

    በድሬዳዋ ከሚስተዋለው የአኗኗር ዘይቤ ጋር ተያይዞ የፕላስቲክ አጠቃቀምና ፣ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ስርዓትን ለመቀየር በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ለማህበረሰቡ በቂ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

    የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን “ፅዱ ኢትዮጵያን እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በአስተዳደር ደረጃ ለሁለተኛ ዙር በመከናወን ላይ የሚገኘው የንቅናቄ ስራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱ መሐመድ አባመጋል በስድስት ወራት ንቅናቄው በፕላስቲክ አወጋገድ ፣…

    Read More

      125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድሬደዋ ከተማ ተከበረ፡፡

      125ኛው የዓድዋ ድል በዓል ድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በድሬደዋ አስተዳደር “ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ተከብሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት የአድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካዋያን የነፃነት ብርሀን የፈነጠቀ ነው ብለዋል፡፡ ምክትል ከንቲባው አክለውም የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል ስናከብር ጀግኖች…

      Read More

      Waxaa laa sheegay in dhaqaanka is caawinta lasi xoojiyo sii loga baxo dul sarnimada.

      Komishiinka maaraynta khatarta masiibooyinka ee ismaamulka Diridhaba ayaa maanta kulan ay la qaateen qaybaha kala duwan ee bulshada si ay bulshada ugu wacyi galiyaan sidii ay u abaabuli lahaayeen masuuliyada qoyska iyo ururka iskaashiga bulshada waxa uu qabtay kulan wacyi galin ah. Waxaana madashan kaso qayb galay oo ka hadlay Mudane Shaakir Axmad oo ah…

      Read More

        ከነዳጅ ድጎማና ዋጋ ማስተካከያ ጋር በተያያዘ ለአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ፡፡

        በድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱን ነዳጅ ድጎማና ዋጋ ማስተካከያ ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተገልፃል፡፡ የሀገራችን የነዳጅ አቅርቦት ከጎሮቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ በመሆኑ ዋጋ ለማከፋፈል በተደረገው ጥረት ባለፉት አመታት መንግስት ከፍተኛ የእዳ ጫና የተመዘገበበት በመሆኑ ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ 81.2 ቢሊዮን ብር ኪሳራ መድረሱን ተገልፃል፡፡ ችግሩን ከወዲሁ ለመቅረፍ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የነዳጅ ሪፎርም ቀርቦ ውይይት…

        Read More