የምርምር ጽሁፎች ማቅረቢያ መጽሔት በምሁራን መካከል ጠንካራ ትስስር እንዲኖር ትልቅ አስተዋፆኦ እንደሚኖረው ተገለፀ ።

    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሃርላ የተሰኘ የምርምር ጽሁፎች ማቅረቢያ መጽሔት (journal) አስመረቀ፡፡ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግት ምክትል ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት የተዘጋጀውና ከድሬዳዋ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጥንታዊዋ የሃራላ ከተማ ስም የተሰየመው የምርምር ጽሁፎች ማቅረቢያ መጽሔት (journal) በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተመርቋል ። በዚሁም የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር ኡባህ…

    Read More

    Kitaabni “Hiigaa” Mataduree jedhuun Afaan Oromootiin Barreefffame Eebbifame.

    Kitaabni Qabiyyeensa filoosofii addunyaa hangaa hawaa Injinar Nasraddiin Hassen Mataduree “Hiigaa” jedhuun barreesse har’a Magaalaa Dirree Dhawaa Hoteela ‘B-Capital’ itti eebbifame. Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar saganticharratti argamuun haasaa taasisaniin kitaabni ‘Hiigaa’ Dirree Dhawaa madda Aartistootaafi barreessitootaa ta’uun ishee kan duubatti hindeebine ta’uu kan itti mirkaneeffatteedha jedhan. Hogganaan Paartii Badhaadhinaa Damee Bulchinsa Dirree…

    Read More

      የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ አበክረው መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ::

      የምስራቃዊ እድገት ፋና የነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ከyouth and cultural development foundation(YCDE) ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስነ-ዜጋ ትምህርትን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ የሀይማኖት አባቶችና የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት ቤቶች የሰላም ትምህርት እንደ አንድ የትምህርት አይነት ቢካተት ወጣቱ በሰላም የመኖርና ልማት ላይ የመሳተፍ…

      Read More

      በኦሮምኛ ሙዚቃ ውስጥ ፈር ቀዳጅ የሆነው የአፍረን ቀሎ 62ኛ ዓመት ምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ፣ የበዓል ቡድኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርትና ሙዚቃ ባንዱን የመሠረተበት ታሪካዊ ቤት ታድሶ ተመርቋል ፡፡

      የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን የመጀመሪያውን ሀገር አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ላይ ትርዒት ያሳየበትና ባንዱን የመሠረተበት በድሬዳዋ ምድር ባቡር ክለብ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ቤት ለበርካታ ዓመታት ያለስራ ተዘግቶ የቆየ በመሆኑ ታሪካዊ ይዘትና ቅርጹን ሳይቀይር ታድሶ ነው የተመረቀው ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጀሃር ፣ ምክትል ከንቲባ አቶ አርቢ ቡህ ፣ የብልጽግና ፓርቲ…

      Read More

      ሀገራችን የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እንዲሁም በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል በርብርብ እንደሚሰራ ተገለፀ::

      ‎”ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተዘጋጀ የግማሽ ዓመት ማጠቃለያ ኮንፈረንስ በድሬዳዋ አስተዳደር ተካሂዷል። በዚህም ‎በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም በብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ በአቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የመድረኩ ተሳታፊዎች ሀገራችን ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ በፍጥነት በመጨመር በቀጣይ ዓመታት…

      Read More

        ኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዝሀነት አያያዝ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት የምክክር መድረክ በሳምራት ሆቴል በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የምክክር መድረኩም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል ።

        Read More

          የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት አመራሮችና አባላት ለአስተዳደራችን ልማትና ብልፅግና በላቀ ትጋትና ቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ።

          የድሬዳዋ ወጣት ማህበር አደረጃጀት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ ። የድሬዳዋ ወጣት ማህበር ቀደም ሲል በድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ እ.ኢ.አ. በ 1996 አ.ም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያገኘ የወጣት አደረጃጀት ቢሆንም ባለፍት አመታት በመዳከሙና በማዕከል ብሎም በቀበሌና በገጠር ክላስተር ደረጃ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለመሆኑ ምክንያት ማህበሩን በአዳዲስ አመራሮችና አባላት ማጠናከር በማስፈለጉ ምክንያት በዘጠኙም የከተማ ቀበሌዎችና በ 38 የገጠር ክላስተር…

          Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የፀረ ሙስናን ቀን አስመልክቶ የፖናል ውይይት አካሄዱ

          በአለም አቀፍ ለ21 በሀገራችን ለ20 ጊዜ ”ከወጣቶች ጋር በመተባበር ሙስናን መከላከል፤ የነገ ስብዕናን ለመቅረፅ”በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የፀረ ሙስናን ቀን አስስመልክቶ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አመራር እና ባለሙያዋች የፖናል ውይይት አካሄዱ። የመወያያ ሰነዱ በቢሮው የለውጥ ስራዋች እና የመልካም አስተዳደዴር ዳይሬክቶሬት ዴይሬክተር አቶ ተስፉሚካኤል ኤድሞያስ አማካኝነት የቀረበ ሲሆን በተሳታፊዋችም የተለያዩ ሀሳብ አስተያየቶች ተነሰሰተዋል።

          Read More

            የ16ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ በድሬዳዋ መከበሩን ቀጥሏል::

            ነገ በድሬዳዋ ከተማ በድምቀት የሚከበረው 16ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ ዛሬ የዋዜማ በዓሉ በድሬዳዋ ሚሊኒየም ፓርክ እየተከበረ ይገኛል ። በዝግጅቱ ላይ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የአፍሪካ ቀንድ አገራት (የጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን አምባሳደሮች ) ተገኝተዋል። በመድርኩ የተለያዩ አገራዊ እና ለአገር…

            Read More