የኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ የድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ እና የኮሪደር ልማት ግንባታን ጎበኙ

#DGC ህዳር 15/2018 የኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ በድሬዳዋ አስተዳደር ተገንብቶ በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት እየሰጠ ያለው ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ እና የኮሪደር ልማቶችን ጎብኝተዋል ። ድሬ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሙስናን ለመከላከልና ብልሹ አሰራሮችን ቀድሞ ከመቆጣጠር አንፃር በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ የሚከወንና የስራ ባህልን የሚቀይር በመሆኑ በድሬዳዋ የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ መቀጠል…

Read More

    ድሬዳዋ በፊት የነበራትን ስሟን ለመመለስ በነገው እለት የአስተዳደሩ ተሾሚዋች የፅዳት ዘመቻ ሊያካሂዱ ነው።

     “ድሬዳዋን ከወንጀል እና ከቆሻሻ እናፅዳት”በሚል መሪ ቃል ሴኔ15 እና16/2011 በአስተዳደሩ አመራሮችና የፅዳትና ውበት ኤጀንሲ እንዲሁም የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በጋራ በመሆን በከተማዋ ክምር ቆሻሻ ባለበት አካባቢዋችና በየቤቱ ሳይወገዱ የቀሩ ቆሻሻዋችን የማፅዳት ስራ እንደሚከናወን የአስተዳደሩ ምክትል ከኒትባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከድር ጆሀር ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል። ምክትል ከንቲባው ከዚህም ጋር በማያያዝ የከተማዋ ፅዳት በመጠበቅ…

    Read More

    የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ ስራዎችን በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

    በሀገር አቀፍ ደረጃ አምራች ኢንደስትሪውን ለመደገፍና ለማበረታታት መንግስት ባዘጋጀው የአምራች ኢንደስትሪ ፖሊሲ ዙሪያ በዛሬው ዕለት በዘርፉ ከሚገኙ ባለሀብቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ፣ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ስራዎችን በመደጋገፍና ተቀናጅቶ መስራት የአምራች ኢንደስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተናግረዋል፡፡ ምክትል ከንቲባ አያይዘውም ከለውጡ አመታት ወዲህ…

    Read More

    ተጠያቂነት የሰፈነባት እና የበለጸገች ሀገር እንገነባለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ የ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋይ እውቅና ሥነሥርዓት ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። ባለፈው ዓመት የምታዋጡት ግብር ለጋራ እድገትና ለሕዝባዊ ጠቀሜታ በሚውሉ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ላይ እንደሚውል ቃል ገብተን ነበር ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ በከተማችን ኮሪደሮች…

    Read More

    ወጣቶች በተስፋ የተሞሉ የለውጥ ሀይል ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለፀ::

    የአሰሊሶ ወረዳ ከድሬደዋ ወጣቶችና ስፓርት ኮምሽን ጋር በመተባበር በወረዳው ለሚገኙ 500 ወጣቶች የማነቃቂያና የህይወት ተሞክሮ ስልጠና ሰጥቷል። የአሰሊሶ ወረዳ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አብዲ አበደላ ወጣቶች በአንድ አገር አጠቃላይ እድገትና መፃዒ የለውጥ ስኬት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱ አምራች ሃይል እንደሆኑ አውስተዋል።በአስተዳደራችን ወጣቱን በሙሉ ሃይል በማህበራዊ ፓለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መድክ ተሳታፊ ከመሆን ባለፈ ለሚኖረው ለውጥ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችሉ…

    Read More

    በአስተዳደሩ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸዉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ገዛህኝ አዳርጌ ገለጹ

    #DGC መጋቢት 16/2017 በአስተዳደሩ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ ገዛህኝ አዳርጌ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላት፤ እንዲሁም በአስተዳደሩ ከሚገኙ የተለያዩ አደረጃጀቶች የተውጣጡ ወጣቶች እየተሰሩ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጓብኝተዋል። በጉብኝት መርሀ ግብሩም በአስተዳደሩ በራስ አቅም እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሲቪክ ሴንተር ፣የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም፣የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብን፣የኮሪደር…

    Read More

      ለሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሺኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት ተገለፀ ።

      የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሽታ በሀገራችን ብሎም በድሬዳዋ አስተዳደር ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በሽታውን ከመከካከልና ከመቆጣጣጠር አኳያ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል ። በተለይም የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሽታን ለመከላከል እስካሁን በተከናወኑ ሁሉን አቀፍ የመከላከል ተግባራት ባለፍት ሁለት ዙሮች በተሰጠው የኮቪድ-19 ወረርሺኝ መከላከያ ክትባት አማካኝነት የወረርሺኙ ስርጭት መጠንና በበሽታው ለከፍተኛ ህመምና ሞት የሚዳረጉ ህሙማን ቁጥርን መቀነስ ተችሏል ። በድሬዳዋ አስተዳደር…

      Read More

        በቀበሌ 02 አስተዳደር መስቀለኛና ገንደተስፋ የነበረው ግጭት የእርቅ ስነ-ስርአት ተካሄደ፡፡

        በድሬዳዋ አስተዳደር በቀበሌ 02 አስተዳደር ግንቦት 07/2011 ዓ.ም በመንደር የተነሳው ግጭት የእርቅና የሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ፡፡ በቀበሌ 02 አስተዳደር  ከፅዳት ዘመቻው ጎን ለጎን በዘላቂነት የክፋትን ሴራ ለማፅዳት በመስቀለኛና በገንደተስፋ መንደር የነበረን የእርስ በእርስ ግጭት የአካባቢው ወጣቶችና ነዋሪዎች በተገኙበት የእርቅና የሰላም ኮነፍረንስ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የተሳተፉ የአካባቢው ነዋሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በአካባባያቸው ሰላም እንዲሰፍን ላደረጉላቸው የፀጥታ ሃይሎች…

        Read More