የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ስኬቶች፦ ከማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት እስከ ዕዳ ጫና መቀነስ
************************************* የኢትዮጵያ መንግሥት የጀመራቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች (Economic Reform) ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ይገኛሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በዋናነት ሦስት ግቦችን አንግቦ የተነሳው ይህ ሪፎርም፣ በሁሉም መመዘኛዎች ስኬታማነቱን እያረጋገጠ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የሪፎርሙ ዋና ዋና ግቦች እና ስኬቶችም፦ የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፦ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን በማስተካከል ጤናማ የኢኮኖሚ ሥርዓት መፍጠር። የኢኮኖሚ ዘርፎችን ማብዛት፦…


