የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አብዲ ሙክታር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአስተዳደሩን ህዝብ የልማትና የዲሞክራሲ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ አስተዳደራዊ አዋጆችንና ደንቦችን በማውጣትና በምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የአዋጆችንና ደንቦችን በፈጻሚው የመንግስት አካል ተፈጻሚነታቸውን በመከታተል እና በአፈጻጸማቸው መሰረት አስፈላጊ ውሳኔዎችን በመስጠት ምክር ቤቱ ከህዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡…

Read More

የሀገራችንን እድገት ለማፋጠን የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ነው። የተከበሩ አብዲ ሙክታ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ::

የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ቋሚ ኮሚቴ አባላት በስራ ተነሳሽነት ክህሎት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አብዲ ሙክታር እንዳሉት በሰው ሀብት ልማት ላይ የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ድርሻ ይወስዳል ያሉ ሲሆን የሀገራችንን እድገት ለማፋጠን የአዕምሮ ልማት ወሳኝ ነው ብለዋል::…

Read More

Maamulka Dire Dhabe oo Wadatashiyo ka yeeshay Shaqada Mashruuca SUNCASA

Wafti ka kooban mas’uuliyiin iyo mas’uuliyiin dowladeed oo ka kala socda Johannesburg, Koonfur Afrika, Kigali, Rwanda, Huromarinta Caalamiga ah ee Horumarinta Waarta iyo Horumarinta Kheyraadka Adduunka (WRI), oo uu hoggaaminayo Dr. Aklilu Fikreslassie, Agaasimaha Magaalooyinka Afrika, ayaa shalay gaaray Dire Dhabe , waxayna hadda qabanayaan madal lagu isdhaafsanayo khibradaha ku saabsan shaqada mashruuca SUNCASA. Madasha…

Read More

    ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ ሀብት ለታለመለት የልማት ኘሮጀክት መዋል እንዳለበት ተገለፀ።

    የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ ከUIIDP UNIT ጋር በመተባበር ለቀበሌ አመራሮችና አብይ የልማት ኮሜወቴዎች እንዲሁም ለህብረተሰብ ልማት ባለሙያዎች ከህብረተሰቡ እና ከሌሎች ለጋሽ ድርጅቶች የሚሰበሰብን ሀብት ማስተዳደር፣ አጠቃቀምና በፉይናስ አሰራር ዙሪያ በተዘጋጀ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መሰጠት ተጀመረ። በዛሬው እለት በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ የብልፅግና ፖርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሻክር አህመድ እንደተናገሩት የህብረተሰብ…

    Read More

      በድሬዳዋ የጥምቀት እና ከተራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ መከበሩን ፖሊስ ገለፀ::

      የድሬደዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት ሁሉም ታቦታት በዝምሬና ምስጋና በሰላም ወደ የደብራቸው በሰላም መግባታቸውን ገልፆ ለበዓሉ ፍፁም ሰላማዊነት ምስጋናውን አቅርቧል:: ከጥምቀትና ከተራ በአል አከባበር ጋር ተያይዞ ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት አስቀድሞ የበአል የፀጥታ እቅድ በማውጣት ወደ ስራ መግባቱን የገለፀው ፖሊስ በጥምቀት ሆነ ከተራ በአል ምንም አይነት የፀጥታ ችግርም ሆነ የወንጀል ተግባራት ሳይፈፀሙ እንዲሁም የትራፊክ አደጋ…

      Read More

        ከነውጠኛው ህወሓት ጋር የሽብር ተግባር ለመፈፀም እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የተጠረጠሩ 18 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ::

        በጉዳዩ ላይ መግለጫ የሰጡት የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር አለሙ መግራ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎች ጋር 9 የተለያዪ ሽጉጦቸ ÷ጥይቶች÷ የተለያዪ የባንክ ደብተሮች ÷ፓስፖርቶች ÷ሰነዶች÷መአድኖችና ላፕቶፖች መያዛቸውን ገልፀዋል። ፖሊስ የህዝቡን ደህንነት የማስጠበቅ አንዲሁም የሽብርተኛውን ህወሓት የሽብር ተግባር ለማክሸፍ በንቃት እየሰራ እንደሚገኝ ኮምሽነር አለሙ መግራ ጨምረው ገልፀዋል።ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር የሚያደርገውን የተለመደ ትብብር መቀጠለም ይገባዋል ብለዋ።

        Read More

        ፈረንሳይ እና ድሬዳዋ በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መስኮች ስራዎችን በጋራ አጠናክረው እንደሚሰሩ አስታወቁ

        የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አንባሳደር አሌክስ ላሜክ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር በማህበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መስኮች ስራዎችን በጋራ አጠናክሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ተወያይተዋል። በዚህም በመድረኩ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ ድሬዳዋ ቀንም ለሊትም እንቅስቃሴ ያላት ሰላማዊ ከተማ…

        Read More

          የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፉብሪካ በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ አዳዲስ የጨርቃ ጨርቅ ማሽኖችን በመትከል ወደ ስራ አስገባ ።

          በ 1934 ዓ.ም በአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት እንደተገነባ የሚነገርለት የድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አማ በወቅቱ የተለያዩ ክሮችን ፣ አንሶላዎችን ፣ አቡጀዲዎችንና ሌሎች ምርቶችን በማምረት ከሀገር ውስጥ ገበያ በተጨማሪም ለአውሮፖ ሀገራትም ጭምር ያቀርብ ነበር ። ይህም ፋብሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ተገቢውን ጥገናና አዳዲስ ማሽኖች ሳይሟሉለት ለኪሳራ ተዳርጎ ቆይቷል ። በፕራይቬታይዜሽን ህግ መሠረት ከልማት ባንክ በ 160 ሚሊየን…

          Read More