የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከክልሎች ጋር በናበብ የ2017 ዓ.ም እስትራቴጂክ እቅድ ማቀዱ ይታወሳል።

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከፊደራል የወረደውን እስትራቲጂ እቅድ ከአስተዳደሩ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማጣጣም እቅዱን በመከለስ የተቋሙ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በተከለሰው እቅድ ላይ ከዳሬክቶሬቶች እና ደጋፊ የስራ ሂደት ጋር ተፈራረሙ። አቶ ብሩክ ፈለቀ በፊርማ ስነ ስርዓት እንደተናገሩት እቅዱ ፈፃሚ ባለሙያዋች ድረስ በማውረድ ለተፈፃሚነቱ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።

Read More

    ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች መልካም የኢድ አልአድሃ ( አረፋ) በዓል!!

    የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው ዓመተ-ሒጅራ ለሚከበረው የኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል :: በዓሉ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተጠናቀቀበት ማግስት የሚከበር በመሆኑ በዓሉን ደማቅና ልዩ ያደርገዋል :: የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፉ አቶ እስቅያስ ታፈሰ የሁለተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ…

    Read More

    አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን የገቢ መጠኑን በተሻለ ደረጃ ማሳደጉን አስታወቀ።

    የኮርፖሬሽኑ የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተገምግሟል። ግምገማው ከዚህ በፊት በኮርፖሬሽኑ ስር በሚተዳደሩ ገበያ ማዕከላት፣ ማምረቻዎችን ወርክ ሾፕ መስክ ምልከታን ግብረ መልስ ያካተተ ሲሆን የቋሚ ኮሚቴው አባላትም ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎችን አያይዘው ሠንዝረዋል። አነስተኛ መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኡስማን…

    Read More

    Guddiga Joogtada ah ee Horumarinta Magaalooyinka, Dhismaha iyo Arrimaha Guryaha ee Golaha Ismaamulka Dire Dhabbe ayaa dib u eegis ku sameeyay hirgelinta qorshaha shaqo ee magaalada iyo qorshaha bartamaha sanadka.

    Guddigu wuxuu maanta si gaar ah u falanqeeyay warbixinta hirgelinta qorshaha lixda (6) bilood ee shaqooyinka horumarinta magaalada, iyadoo dood ballaaran ay ka qeybgaleen madaxda hay’adaha fulinta iyo kuwa iibsiga. Intii uu socday kulanka, Guddiga Joogtada ah wuxuu qabtay dood fal-celin ah oo ku saleysan bandhigyada la soo jeediyay, taas oo diiradda lagu saaray caqabadaha…

    Read More

      መልዕክተ ድሬ 718

      በኮቪድ 19 ስጋት ወቅት የተማሪዎች የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ መደረጉ የህዝቡን ችግር ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ተባለ…..ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ ….መልዕክተ ድሬ  7 1 8 ሰኞ – ጥቅምት23/2013ዓ/ም

      Read More

        GALAALCHA DIRREE 15

        Magaalaa Dirree Dhawaatti hiriirri Deeggarsa Raayyaa Ittisaa fi mormii garee ABUT gaggeeffame. Guyyaa arraa Adooleessa 18 bara 2013tti Jiraattoonni Bulchiinsa Dirree Dhawaa hiriira Deeggarsa Raayyaa Ittisaa fi garee ABUT balaalefachuun ‘Ityoophiyaan moo’atteerti, gara fuulduraas ni moo’atti, nuti ijoolleen Dirree Raayyaa Ittisaa cinaa jirra, nuti Ityoophiyaanoon nageenya ni mirkaneessinaa’ dhaadannoowwan jedhuun Jiraattoonni Jiraatota Baadiyaa fi Magaalaa…

        Read More

          በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፀጥታ አካላት “የኢትዮጵያን እናልብስ-አረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተከናወነ።

          በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ የፍትህ (ፀጥታ) አካላት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ የሚገኘውን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ተሳታፊ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር 04 ቀበሌ ቡትጂ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በከተማ ግብርና ዘርፍ በተሰማሩ አካላት ውስጥ አብደላ እርሻ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ለምግብነት የሚውል የፍራፍሬ ችግኞችን መትከል ችለዋል። የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዘንድሮው ዓመት…

          Read More

            የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪውና የማህበረሰቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

            በዘንድሮው የበጀት አመት በተወሰደ ቅንጅታዊ የቁጥጥር ስራ የተሻለ ውጤት መገኘቱን በፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡ የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ኢኒስፔክተር ይሄነው ሽፈራው እንዳስታወቁት በከተማችን ድሬደዋ ከጊዜ ጊዜ እየደረሰ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ መንስኤ በመለየት በተሰራ የቁጥጥር ስራ አደጋን በመቀነስ የመንገድ ፍሰቱት ለማሳለጥ ተችሏልም ብለዋል፡፡ ሌላው ከዚህ በፊት መጠነኛ አደጋዎች ሲከሰቱ አሽከርካሪዎች እርስ በእርስ በሚያደርጉት ስምምነት የትራፊክ…

            Read More

            ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

            ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ አስታውቀዋል።

            Read More