የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሃላፊዎች፣ አባ ገዳዎችና ኡጋዞች በባህር ዳር ተገኝተው ድጋፉን ለክልሉ አስረክበዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ድጋፉን ላደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ምስጋና አቅርበዋል። አሸባሪው ህወሓት በክልሉ ወረራ…
The 12th Grade National Examination for the 2012e.c school year will be given from February 29 to March 2, 2013e.c
The Dire Dawa Administration Education Bureau Head, Muluka Mohammed, told reporters that the Administration and the nationwide plan for the 2012 Grade-12 Preparatory Examination wasto give the Examination online due to CVD-19, but the tablets which would utilized for online Examination were not imported.As a result, the Examination schedule was postponed. According to Muluka, 1560…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ዳሩ ግን ሰው በሐጥያቱ ልጅነቱን ቢነጠቅም እስከወዲያኛው ጠፍቶ አልቀረም፤ አባቱን ያስከፋ ሥህተት ቢሰራም እስከመጨረሻው ተረግሞ አልኖረም፡፡ አጥቶ የነበረውን የልጅነት ጸጋ በክርስቶስ ዳግም ተቀብሏልና፡፡ ክርስቶስ…
በከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት የአስተዳደራችንን ነዋሪዎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ ።
የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ከድህነት ወለል በታች የሚኖሩ ወገኖቻችን እንዲሁም መስራት የሚችሉና እድሉን ያላገኙ አካላትን ወደ ፕሮጀክቱ በማምጣት በተለያዩ ስራዎች ላይ እንዲሰማሩ በማድረግ ለአብነትም በአካባቢ ልማት ፣ በፅዳት ፣ በአረንጓዴ ልማት ፣ ሌሎች አነስተኛ መሰረተ ልማት ስራዎችን እንዲሰሩ በማድረግና ተጠቃሚ በመደረግ ላይ ይገኛል ። ከዚሁ የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ጋር ተያይዞ በመጀመሪያ ምእራፍ የተሰሩ ስራዎች…
ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።
ለ9 ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ ከሰኢዶ እስከ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከድል-ጮራ እስከ ደቻቱ ድረስ ባሉት አካባቢዎች ላይ የፅዳት ዘመቻው የተካሄደ ሲሆን በዚሁም የፅዳት ዘመቻ ላይ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮችና ፣ የሴክተር ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች ፣ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ፣ በበጎ-አድራጎት ስራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ብሎም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንቶች ጋር መከሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) እና ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ፕሬዝዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክትባት ጥምረት (ጋቪ) ዋና ስራ አስፈጻሚ ሳኒያ ንሽታር (ዶ/ር) ጋርም ምክክር አድርገዋል፡፡ EBC
የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡
የበረሀዋ ንግስት ከተማችን ድሬዳዋ ታሪክ መነሻ፤ የእድገታችን ቁልፍ መሠረት የነበረውና፤ ዘወትር የምንቆጭበት ጥንታዊው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት፤ በውስጡ የያዘው ታሪክ፣ እውቀት እና ሀብት፤ ለአስተዳደራችን የቱሪዝም ገቢ ምንጭ፤ ለወጣቶቻችን የእውቀት ሽግግርና የሥራ እድል መፍጠሪያ የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ከአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ፡፡
የድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን ገርበኢሴ ከተማ የተፈፀመውን የጅምላ ግድያና ማፈናቀል በመቃወም በምድር ባቡር አደባባይ ሰልፍ አካሄዱ።
ኡጉጉማ በሚባለው የጥፋት ቡድን በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግድያና ማፈናቀል ያወገዙት የድሬደዋ ነዋሪዎች የንፁሀንን ደም ያፈሰሱ ወንጀለኞች ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። በሰልፉ ላይ ከንቲባ አህመድ ቡህ ፣ ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሀር እና የሱማሌ ክልል ንግድ ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊ አቶ በሽርን ጨምሮ የአገር ሽማግሌዎች እና የወጣት ተወካዮች መልእክት አስተላልፈዋል። የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮችና በሺዎች የሚቆጠሩ የድሬዳዋ ነዋሪዎች በተሳተፉበት…


