19ኛው የፅዳት ዘመቻ ሳምንት

    በ05 ቀበሌ በተካሄደው በዛሬው ዘመቻ የከተማ መሰረተ ልማት ሚንስትር ወሮ ጫልቱ ሳሊን ጨምሮ የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ አቶ ሃርቢ ቡህ ና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ብድሬደዋ የሚገኙ 10ር የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች፣የፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች እና አባለት ተሳታፊ ሆነዋል። በወቅቱ የከተማ መሰረተ ልማት ሚንስትር ወሮ ጫልቱ ሳሊን ባደረጉት ንግግር ድሬደዋ የመቻቻል ከተማ መሆኗን ገልፀው ድሬዳ ላይ…

    Read More

    “በሀገሪቱ እየተመዘገቡ ያሉ የልማት ስራዎች የኢትዮጵያን ብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ ናቸው..” አቶ ብሩክ ፈለቀ የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ

    ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !ድሬዳዋ የብልጽግና ተምሳሌት በሚል መሪ ሀሳብ የፓርቲው ያለፉት ዓመታት ጉዞዎችና የቀጣይ ዓመታት የትኩረት መስኮች ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር መንግሰት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፣ፋይናስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ፣ ወጣቶች እና እስፖርት ኮሙሽን እንዲሁም የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ የብልጽግ ህብረት አባላት ጋር የውይይት መድረክ አካሄደዋል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መድረክ የቢሮ ኃላፊ አቶ…

    Read More

      ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በጀግጀጋ ከተማ የከተሞች ፎረም ኤግዝብሽን ጎብኝተዋል፡፡

      ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለሚገነባው (የአመንጄ የጎል)የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል ፡፡  ቀዳማዊት እመቤቷ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ከሚሰሯቸው ተግባራት መካከል አንዱ ከረጂ ድርጅች በሚያገኙት ገንዘብ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን መገንባት ነው፡፡  በ20 ሚሊዮን ብር የሚገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቱ የግንባታው ወጪ በኤ.ፌ.ድሪ ቀዳማዊት ጽህፈት ቤት እንደሚሸፈን ተናግረዋል ፡፡  ቀዳማዊት…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

      የድሬዳዋ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ እና ፀጥታ ህግ ጉዳዮች ቢሮ እንዲሁም ከሲነርጂ ፎር ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር የጎዳና ተዳዳሪነት እና ለምኖ አዳሪነት ነባራዊ ሁኔታን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት እና ከአጋር አካላት ጋር በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል ። በሀገራችን የሚስተዋለውን የጎዳና ተዳዳሪነት እንዲሁም ለምኖ አዳሪነት ችግርን ለመፍታት መንግስት…

      Read More

        ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ለሚሳተፉ አካላት ምስጋና አቀረቡ ::

        አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት እቅድ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር የቦርድ አባላት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ጋር በመሆን የህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ሁኔታ ትናንት በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። የግድቡ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሰረት እየተከናወነ ስለ…

        Read More

        በሁሉም ዘርፍ የሚገኙ የሀገራችን ሰራተኞች

        ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ የሥራ ስነ-ምግባርና በታማኝነት ህዝቡንና ሀገሩን እያገለገለ እንደሚገኝ ተገለፀ:: ዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን (ሜይ ዴይ) በታሪክ ሰራተኞች ለመብታቸው የታገሉበት ነው። ዕለቱ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሞተር የሆነው ሰራተኛ ለሀገሩ እያበረከተ ያለውን የማይተካ ሚና የሚዘከርበትና የሚከበርበት ልዩ ቀን ነው። በዚህ በዓል ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የድሬዳዋ ነዋሪዎች በአሁኑ ወቅት ሰራተኛው…

        Read More

        ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ ቅርንጫፉን በሃረማያ አስመረቀ

        ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ተደራሽነቱን በማስፋት በማያ ሲቲ በሃረማያ ከተማ አዲስ ቅርንጫፉን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የፋይናንስ ተደራሽነቱንና አካታችነቱን በማጠናከር የተቋሙ ታላሚ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ማለትም መጠነኛ ገቢ ያላቸውና አነስተኛ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች የተሰማሩትን ብሎም ወጣቶችና ሴቶችን በስፋት በሚሰጣቸው የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶቹ እየደረሰ ይገኛል። ዛሬም የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት አዲስ ቅርንጫፉን በታሪካዊው የሃረማያ ሃይቅ…

        Read More

          የድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ በተለያዩ ዘርፎች ጥናትና ምርምር ማዘጋጀቱን አስታወቀ ::

          ዩኒቨርስቲው በአስተዳደሩ የሚስታወሉ የተለያዩ ማህበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ማህ በረሰብ ተኮር ንድፈ ሀሳቦችን በማዘጋጀት ከባለድርሻ ተቋማት ጋር የተጠናቀቁ የጥናትና ምርምር ስራዎች ወርክ ሾፕ አካሄዷል። በተዘጋጀው ወርክ ሾፕ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሰለሞን ዘሪሁን እንደተናገሩት የምርምር ስራዎቻች የማህበበረሰቡን ችግር መፍታት በሚችሉ መልኩ መሰራት እንዳለባቸው ገልፀው ዩኒቨርሲቲው…

          Read More

          በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ወርክ ሾፕ ተካሄደ::

          የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከአሊ ቢራ ፋውንዴሽን እንዲሁም ከአሜሪካ ሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የስነ አእምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ወርክ ሾፕ በዛሬው ዕለተ አካሄደ:: በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኃላፊ አቶ ሁሴን መሀመድ የዚህ ወርክ ሾፕ ዋንኛ አላማ ለማህበረሰቡ የስነ አእምሮ ጤና ላይ ግንዘቤ መፍጠር ነው ሲሉ አብራርተዋል:: በተለይም የበሽታውን የስርጭት መጠን ለመቀነስ ቅድመ ጥንቃቄ…

          Read More

          /”ከዚህ በኋላ ተኝቼ ነው የማድረው እንቅልፍ አልባ ለሊቶቼ አብቅተዋል”

          በድሬዳዋ አስተዳደር የቤት ግንባታ የተከናወነላቸው አቅመ ደካማ ወገኖች በድሬዳዋ አስተዳደር በዛሬው ዕለት በክረምት በጎ ፍቃድ በወረዳ 05፣ 08 እና 02 የተገነቡ ከ14 በላይ የሚሆኑ ቤቶች በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ እና በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ በክብርት ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተመርቀዋል። በዚህም የቤት ግንባታ ከተደረገላቸው አቅመ ደካማ ወገኖች መካከል የሁለት ልጆች…

          Read More