Headlines

በድሬዳዋ አስተዳደር የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የድህረ ተከላ እና የደን እንክብካቤ ስራ ተካሄደ።

#DGC ህዳር 22/2017 በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የጂኦግራፊ እና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ከአስተዳደሩ አካባቢ ፣ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በዋሂል ክላስተር ሃርላ ገጠር ቀበሌ ቀደም ብለው የተተከሉ ችግኞችን በድህረ ተከላ የእንክብካቤ ስራዎችን አከናወኑ። በአስተዳደሩ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃግብር እስካሁን ከ2.4 ሚሊየን በላይ የደን ፣ የውበት እና የጥምር ደን ችግኞችን በሁሉም የከተማ…

Read More

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል::

የታህሳስ 19 የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በስኬት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። በቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከውጭ ከሚመጡ የእምነቱ ተከታዮች በተጨማሪ ቱሪስቶችና ሌሎች እንግዶች እንደሚታደሙ ይጠበቃል። የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ሃላፊና የአካባቢው ጊዜያዊ የጸጥታ ግብረ ሃይል ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሐመድ፤ በበዓሉ ወቅት ወንጀል እንዳይፈጸም…

Read More

በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኘ::

ልዑኩ በጉብኝቱ የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጠናን፣ ደረቅ ወደብን፣ አዲሱ ምድር ባቡርን እንዲሁም የድሬዳዋ ኮንቬንሽን ማዕከልን እና የድሬዳዋ አለም አቀፍ እስታድየምን ተመልክቷል። የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ በድሬዳዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች የከተማዋን እድገት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያፋጥን ገልፀው፤ የጉብኝቱ ዋንኛ ዓላማም የልምድ ልውውጥ ለማረግ እንዲሁም በቀጣይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ለመመልከት መሆኑን አብራርተዋል። ከንቲባው አያይዘውም…

Read More

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለአፍሪካ የእርስ በርስ ትስስር መጠናከር ትልቅ አቅም ይሆናል- አቶ ደመቀ መኮንን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለአፍሪካ የእርስ በርስ ትስስር መጠናከር ትልቅ አቅም እንደሚሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ የተሳተፉበት የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና አተገባበር ላይ የመከረ ስብሰባ በስዊዘርላንድ ዳቮስ ተካሂዷል። ከአለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን በተካሄደው የምክክር መርሃግብር ነፃ የንግድ ቀጣና አተገባበርን ውጤታማ ለማድረግ ይበልጥ ደግሞ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊጠናከር…

Read More

አዲስ የተገነባው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ እውነታዎች

• በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዕድገት ውስጥ እንደ አንድ ትልቅ ምዕራፍ የሚጠቀሠው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ከውጭ የሚገባውን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ለመተካት የሚያግዝ ነው። • የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር በሚገኘው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የሚተዳደር ነው። • ፋብሪካው ለኢትዮጵያ ዕድገት ወሳኝ ለሆኑት የሲሚንቶ፣ የብረት ብረት እና የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች የድንጋይ ከሰል ያቀርባል። • ፋብሪካው በሰዓት…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) መርቀው ከፍተዋል።

ይኽ ተግባር የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ በማዘመን ረገድ ዐቢይ ርምጃ ነው። ESX ለዘርፉ ግልፅነትን የተላበሰ የገበያ ስፍራ ይፈጥራል። በሁለተኛው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ጥላ ሥርም በኢንቨስትመንት ለሚመራ እድገት በር ይከፍታል። በመንግሥትም በግልም ዘርፎች የፋይናንስ አካታችነትን በማስፋት የቁጠባ እንቅስቃሴን ማሳደግን ብሎም ኢንቬስተሮችን መጠበቅን ታላሚ አድርጎ ተነስቷል። ESX በሶስት የገበያ ክፍሎች ላይ ይሰራል። እነዚህም ለቢዝነስ ተቋማት፣ ለመንግሥት እና…

Read More

    በድሬዳዋ አስተዳደር እሁድ ጠዋት ለትራንስፖርት እንቅስቃሴ ዝግ እንዲሆን የተወሰነው ውሳኔ ላይ ማሻሻዮች ተደረገ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ ላይ ከጠዋት 12 ሰአት እስከ 4 ሰአት ድረስ በከተማዋ ላይ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ዝግ ከመደረጉ ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም በጉዳዩ ዙሪያ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነሱ ቆይተዋል ። በዚሁም ጉዳይ ዙሪያ ለመምክር በዛሬው እለት በራስ-ሆቴል መሰብሰብያ አዳራሽ ከሀይማኖት አባቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል ። በተለይም እድሜያቸው የገፍ እናት አባቶች እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እሁድ…

    Read More

      አረጋዊያን ድርብ ክብር ይገባቸዋል

      አረጋውያን የዕድሜ ባለጸጋና ናቸው፡፡ በዚህ ዕድሜያቸው ውስጥ የታመቁ ዕውቀቶች፣ ልምዶች እና ጥበቦች ይገኛሉ፡፡ ዕድሜ ከቀለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እና በኑሮ በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶችን አስተምሯቸዋል፡፡ አረጋዊያን በወረቀት ላይ ሳይሆን በልቦናቸው የተጻፉ የበርካታ ጠቃሚ ታሪኮች ባለቤትም  ጭምር ናቸው፡፡ ባጠቃላይ አረጋዊያን ሀገር ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ስለዚህ ሀገር ማለት ሰው ነው ብለን ከተግባባን አረጋዊያን በእርግጥም ሀገር ናቸው፡፡  እንግዲህ…

      Read More