የባቡር ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አ/ማ ፣ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ እና የድሬደዋ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የሦስትዮሽ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

    የጋራ የስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሼር ካንፓኒ ዋና ስራ አስፋፃሚ ዶ/ር አብዲ ዘነበ እንዳሉት ሶስቱ ተቋማት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው የባቡር ኢንደስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድገው ገልጸዋል፡፡ በተለይም በባቡር ኢንዱስትሪው የሚፈለገውን የሰው ኃይል ከማፍራት አንፃርና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስፋት ረገድ ሦስቱ ተቋማት በቅንጅት ለመሥራት መስማማታቸው ከሀገራችን አልፎ ጎረቤት ሀገራትን ተጠቃሚና በማድረግ…

    Read More

      የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ እየተካሄደ ነው።

      በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የተከናወኑ ስራዎች ግምገማ መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ስራዎች ወቅታቸውን ጠብቀው መገምገማቸው ለቀጣይ መሰራት የሚገባቸውና ያልተከናወኑ ስራዎች ጉድለቶች እንዲሟሉ ለማድረግና የተሻለ አፈጻጸም ያለውን ለመለየትና ለማበረታታት እንዲሁም ክፍተት ያለበትን ለመደገፍ ያስችለናል ብለዋል። በግምገማው መድረክ 9ኙ የከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች እንዲሁ 3ቱ የመሰረታዊ ፓርቲ…

      Read More

      የ100 ቀናት ዕቅድ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ተገመገመ

      ”በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ በነበረው የስልጠና ማጠቃለያ ላይ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሠጡ የስራ አቅጣጫዎች መሠረት በተመረጡ ዘርፎች ተግባራዊ ለማድረግ የተዘጋጀ የ100 ቀን እቅድ አተገባበር ተገምግሟል። በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በአስተዳደሩ ተጨባጭ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት…

      Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

      የግድቡ መጠናቀቅን አስመልክቶ” እምርታ እና ማንሰራራት” በሚል መሪ ሀሳብ ህዝባዊ የፓናል የውይይት መድረክ በዛሬው እለት ተካሂዷል። በፓናል የውይይት መድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በንግግራቸው የህዳሴ ግድባችን ኢትዮጵያውያን በደምና በላብ ዋጋ የከፈልንበት የህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ውል የመቻል ምሳሌ ነዉ ብለዋል። የህዳሴ ግድባችን በወጀብ ውስጥ ሳንናወጥ፥ በቁርጥ ቀን በጽናት እንድንቆም ያደረገን የአንድነታችን ውል፥ የጥቁር…

      Read More

        16ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ምክኒያት በማድረግ ሚዲያ ጉብኝት ተደረገ፣

        16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር አስተናጋጅነት “ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ ነው ። የበዓሉ አንዱ አካል የሆነው የአስተናጋጇ የድሬዳዋ አስተዳደር ታሪካዊ ስፈራና የልማታዊ እንቅስቃሴዎች በሚዲያ ባለሙያዎች ጉብኝት ተደረጓል። በጉብኝቱም መርሃግብር በፋሽስቱ ጣልያን ወረራ ጌዜ ከአርበኞች ጋር በመሰለፍ የተሰውትን የአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን መካነ መቃብር ጉብኝተዋል። ዓላማውም አፍሪካውያን…

        Read More

          Daa’iman maatii harka qalleeyiif kan oolu Deegarsa meeshaalee Barnootaa Bulchiinsatti laate

          Waldayni Diyaasporaa Dirree Dhawaa kun Deegarsa meeshaalee Barnootaa Bulchiinsatti laate kun Dabtara kum 2 fi dhibba tokkoon ol , Qalama kum 1fi dhibba lamaan ol akkasumaas haaqxuu 745 ol Itti-Aanaa Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Ahmad Mahamad Buuh fi Hoogantuu Biiroo Barnoota Bulchiinsaa Adde Muluukaa Mahamadiif laataniiru . Sirna kenniinsa Deegarsa meeshaalee Barnootaa kana irratti haasawa…

          Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄዷል::

          የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሄዷል የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 5ተኛ አመት 3ተኛ አስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳዎች አፅድቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራ ዘመን 4ተኛ አመት 10ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ አፅድቋል እንዲሁም የተለያዩ ሹመቶችን ያፀደቀ ሲሆን በዚህ መሰረት:- 1,የአስተዳደሩ ምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ…

          Read More