Headlines

ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማህበረሰቡ ነፃ የቅድመ የጤና ምርመራ አግልግሎት ሰጠ

በሀገራችን ከፍተኛ የጤና ተገዳሮት እየሆኑ የመጡትን የማይተላለፉ በሽታዎችን በመክላከል ረገድ የቅድመ የጤና ምርመራ አገልግሎት ትልቅ አስተዋጾ እንዳለው ተገለፀ፡፡ በታዳጊ ሀገራት ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ከደረሱ በሽታዎች ውስጥ ስኳር፣ ደም ግፊት እና የልብ ድካምና የመሳሰሉ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ቀዳዴ ፋሚሊ ጠቅላላ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራ አገልግሎት በከንቲባ ጽ/ቤት አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ…

Read More

ለድሬዳዋ የህዝብ ቤተ-መፃህፍት እና ቤተ-መዛግብት ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መፅሀፍትና የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶች ተበረከተ

የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ከ5 መቶ ሺ ብር በላይ የሚያወጡ መፅሀፍትን እንዲሁም የአሜሪካ ኤንባሲ ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ወንበሮችን፣ መፅሀፍቶችን፣ ላፕቶፕና ዴክስቶፕ ኮንፒተሮችን በተጨማሪም የተለያዩ የቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለድሬዳዋ የህዝብ ቤተ-መፃህፍት እና ቤተመዛግብት አበርክተዋል። በስጦታ የተበረከቱት መፅሀፍቶች በተለያዩ የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች አጋዥ ሲሆኑ ለዩኒቨርቲ ተማሪዎች እና መምህራንም ለጥናትና ምርምር የሚያግዙ መሆናቸውም…

Read More

    በአስተዳደሩ የሚገኙ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ማህበረሰቡን ባግባቡ እና በተገቢው መልኩ በማገልገል ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር አሳሰቡ፡፡

    ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዲሁም በድሬደዋ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድንገታዊ የስራ ላይ ጉብኝት አካሂደዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ እንደሁም የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ድንገት በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት የአገልግሎት አሰጣጡ ሚገኝበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ክቡር ከንቲባ ከድር በወቅቱ…

    Read More

      Oomisha Qonna baranaa irraa bu’aan ol’aanaan Galchuuf hojjatamaati jira.

      Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Oomisha Qonna baranaa jechuuniis Oomisha bara 2011-12 kan yeroo ammaa sassaabamaa jiruun sirnaan walitti sassaabuuf hojjatamaa akka jiruu fi hoomaan awaanisaa bulchiinsatti mudate miidhaa Oomisha Qonna irraan akka hin ga’inii fi bara kanatti Oomisha Kuntaala Kum dhibba lamaa fi kudha-jaha ni argama jedhamee kan tilmaamame taachaas Hooganaa Itti-Aanaa Biiroo Qonna Bishaan Albuudaa…

      Read More

        Betting No deposit Needed

        Articles An understanding of Mobile Gambling establishment Incentives Daddy’s Mobile No-deposit Incentive Spotter Do I need A software To play For the Mobile No deposit Incentives Gambling enterprise Networks? These types of bonuses are only able to be studied immediately after, and you may beginning various other profile to use him or her more often…

        Read More

        ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት ነው፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

        ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ አቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ የፓን አፍሪካ እሳቤ አዲስ አብነት መሆኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ። የሩስያው አርቲ ሚዲያ ባዘጋጀው የአፍሪካ ሚዲያ እውቅና መድረክ የሚታደሙ የሀገራት የኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴሮች እና ተወካዮች፣ የቀድሞ የፓን አፍሪካ መሪዎች ልጆች፣ የአፍሪካ ሀገራት የሚዲያ ተቋማት ኃላፊዎች…

        Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት ፤የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል

        በአሁኑ ሰዓት የሴክተር ተቋማት የመጀመሪያው በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኃ/ማርያም ዳዲ አማካኝነት እየቀረበ ይገኛል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝርዝር ዜናዋችን በማስከተል የምናደርስ ይሆናል።

        Read More