Headlines

የገባነውን ቃል ወደ ባህል ለመለወጥ እንሠራለን!”ከንቲባ ከድር ጁሃር

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ባሳለፍነው ሳምንት ማካሄዱ ይታወሳል ፡፡ በጉባኤውም በአንደኛ መደበኛ ጉባኤ የተገቡትን ቃሎች ወደ ባህል ለመለወጥ የተሰሩና በቀጣይ በሚሰሩ ተግባራት ዙሪያ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም አስተዳደሩ ከዚህ ቀደም የነበረበትን የሠላምና የፀጥታ መደፍረስ ችግር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መቅረፍ መቻሉንና ድሬዳዋ ከዚህ…

Read More

    የድል ብስራት ዜና አሸባሪው ጠላት ቡድን በወሎ ግንባር በህዝብ ከፍተኛ ተሳትፎ ድባቅ እየተመታ ነው።

    አሸባሪው ጠላት በሁሉም አቅጣጫ መውጣት በማይችልበት ሁኔታ ወደ ህዝቡ ውስጥ ዘልቆ ገብቷል ይህም በመሆኑ በሁሉም አቅጣጫ በህዝቡና በጸጥታ አካላት ተከቧል ይህ የአሸባሪ ቡድን በብዙ ቦታዎች መንገድ ጠፍቷቸው በነሱ ያልታየ እርህራሄ ያቀዱትን ማሳካት ባለመቻላቸው ብቻ እየተደናገሩ የአከባቢውን ህዝብ እየለመኑ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና ያቀዱት እንዳይሳካላቸው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችና የአካባቢው ህዝብ በገቡባቸው ቦታዎች በከፍተኛ ቁጣ ባገኘው ነገር…

    Read More

      የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የልዑካን ቡድናቸው ድሬዳዋን እየጎበኙ ነዉ።

      በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኙትን የማሪያም ሰፈር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል የጉብኝታቸውም አላማም የተማሪዎች ምዝገባ ያለበትን ሁኔታ ለመመልከት እና የ2015ዓም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማሩን ስራ በተሳካ መልኩ ለማስኬድ በአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ በኩል እየተደረገ ያለውን የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች…

      Read More

        የምክር ቤቱ ራዕይ

        በ2022 በተሟላ ሙያዊ ድጋፍና አስተዳደራዊ አገልግሎት አሰጣጥ በሀገሪቱ ውስጥ ተምሳሌት የሆኑ የምክርቤታዊ አገልግሎት ሰጭ ም/ቤት ሆኖ ማየት፡፡  

        Read More

          የአደንዛዥ እጽ እና መጤ ጎጂ ባህሎች በወጣቱ ላይ እያስተከሉ ያለውን ቀውስ ለማስወገድ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል

          የድሬዳዋ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን በአስተዳደሩም ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ የአደንዛዥ እጽ እና መጤ ጎጂ ባህሎች በህብረተሰቡ ላይ እያስከተሉ ያሉትን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ቀውሶች ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የሆነ ዘመቻ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል፡፡ በኮሚሽኑ የወጣቶች ማብቃት ቡድን መሪ አቶ መስፍን አየለ ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍሎች መጤ ጎጂ ልማዳዊ ባህሎች እና የአደንዛዥ እጽ በህብረተሰቡ ላይ እያስከተሉ ያሉትን…

          Read More

            መልዕክት

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈቲህያ አደን መልዕክት ምክር ቤታችን በድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 416/1996 መሰረት ከአስተዳደሩ ህዝብ የተወከለ እና ሉዓላዊ  ስልጣን  በውክልና የተሰጠው  ከፍተኛ ሥልጣን ያለው ህገ መንግስታዊ ተቋም ነው፡፡ ምክር ቤታችን ከተማና ገጠሩን የወከሉ 106 ወንድ 83 ሴት አባላት ያሉት ሲሆን ፤ የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት በተሻሻለው የምክር…

            Read More

              የጥላቻ አመለካከትን በማስወገድ ሀገራዊ አንድነትና ህብረ-ብሄራዊ ጥንካሬያችንን በማጉላት የተጀመረውን የእድገት፣ የልማት፣ የለውጥ ሂደቶች ሳይቋረጡ እንዲቀጥሉ ሁሉም አካላት ሀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ።

              የኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዝሀነት አያያዝ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት የምክክር መድረክ በሳምራት ሆቴል የተካሄደ ሲሆን በዚሁ መድረክ ላይም በክብር እንግድነት በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ሙሳ ጣሀ…

              Read More

                Tobobar ku eedanaa sidii boordhiyada iidheda ee lagu dhajiyo wadooyinka ayaa uu qabtay xafiiska warfaafinta ee ismaamukan diri dhabe.

                Tobobarkan oo ay kasoo qayb galeen masuuliyinta 9ka qabale ee magaalada iyo waliba laamaha amniga ayaa lagu qabtay hudheelka triangle iyadoo uu ahmiyadiisu ahayd sidi kor loogu qaadilahaa bilicda magaalada iyadoo wakhtiyadani danbe ay kusoo badanaayan boordhiyada lagu taago fayyada wadooyinka. Hadaba tobobarkan ayaa furitaankisi waxaa gobjoog ka ahaa mudane mika`el oo ah gadhwadeenada xafiiska…

                Read More

                  በድሬደዋ በግንባታ ላይ ባለ ህንፃ ሳቢያ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ፈርሰው የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ:: በደረሰው አደጋ በሌላ አንድ ግለሰብ ላይም ቀላል የአካል ጉዳት ሲደርስ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺ ብር የሚገመት ንብረትም ወድሟል::

                  ድሬ ፖሊስ:-26-10-2013 በድሬደዋ ከተማ ቀበሌ 02 ሳቢያን መስቀለኛ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2013 አ.ም ከቀኑ ስድስት ገደማ በግንባታ ላይ በሚገኝ ህንፃ ሳቢያ ከሚገነባው ህንፃ ጎን ያሉ ሁለት የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችና አንድ መፀዳጃ ቤት በመፍረሱ በህንፃው ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰራተኞች ህይወት ያለፈ ሲሆን በአንድ ሌላ አብሮ በስራ ላይ የነበረ ግለስብም ላይም…

                  Read More