በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ የዋጋ ግሽበትን በመቆጣጠር እና የኑሮ ውድነትን ከመቀነስ ረገድ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች አቅርቦት መከናወኑ ተገለፀ
የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ሲሆን በሪፖርቱም ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ የዋጋ ግሽበትን በመቆጣጠር እና የኑሮ ውድነት በመቀነስ ረገድ በ 2017 በጀት አመት መጀመሪያ የነበረውን 28 በመቶ የዋጋ ንረት እና የ 23 በመቶ የምግብ እና ምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ንረት ከ 10 በመቶ በታች…


