የኢትዮ-ፈረንሳይ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማዕከል እለት ተመረቀ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር ያለውን የድንገተኛ አደጋ የህክምና አገልግሎትን በከፍተኛ ደረጃ ያሻሽለዋል ተብሎ የታመነውና በድሬዳዋ አስተዳደርና በጤና ሚኒስቴር በተመደበ 15 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ ለድንገተኛ አደጋ አስፈላጊውን የሆነ የህክምና አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ የህክምና መሳሪያዎችና የጤና ባለሞያዎችን ያሟላው የኢትዮ-ፈረንሳይ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከል በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል ። በዚሁም የምርቃት ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ…

    Read More

      የድሬደዋ ተወላጆች ዲያስፖራ ማህበር በአስተዳደሩ በትምህርት ዘርፍ የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ ::

      በዋሂል ክላስተር ለገኦዳ ሚርጋ ገጠር ቀበሌ የሚገኙ ሁለት የሸራ ጣቢያ ትምህርት ቤቶች ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለመገንባት ያለመ የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል በጉብኝቱ ትምህርት ቤቶቹ ያሉበት ሁኔታ ምልከታ የተደረገ ሲሆን አጅግ በጣም ለመማር ማስተማር ሂደት አመቺ ያልሆነ ደረጃ ላይ መሆናቸው ለመረዳት ተቸወሏል። ከጉብኝቱ በሗላ የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሃመድ መንግስት በገጠሩ ክፍል የትምህርት ተደራሽነትን…

      Read More

        ቀፌራን አቋርጦ የሚሄደው የደቻቶ ወንዝ ሀፍካት ድልድይ ድረስ የፅዳት ስራ በዛሬው እለት ተከናውኗል።

        33 ኛው የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት የአስተዳደሩ አመራሮችና ማህበረሰብ እንዲሁም ባለሀብቶችና የስራ ተቋራጮች በንብረታቸውና በጉልበታቸው የተሳተፉበት መሆኑ ለየት ያደርገዋል ያሉት የአስተዳደሩ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር ጀማል ኢብራሂም ከጠዋቱ 12 ሰአት እስከ ቀኑ 6 ሰአት የቆየ የፅዳት ዘመቻ መሰራቱን ገልፀዋል። ቀደም ሲል አካባቢው ህገወጥ ድርጊት የሚሰራበት በመሆኑ በቀጣይ ማህበረሰቡ ቆሻሻ የሚያስወግድበት ቦታ በአካባቢው ያሉትን ነዋሪዋች…

        Read More

        Duulli qindaa’aan talaallii Pooliyoo marsaa 2’ffaan daa’iimman umuriin isaanii waggaa shanii gadii ta’eef kennamuu eegale.

        Caamsaa 22/2017 Dire Tv Duulli Qindaawaan Talaallii Pooliyoo marsaa lammaffaa Mana Barumsa Al-Markaaziitti jalqabameeti jira. Duuliicha kan jalqabsiisaan Itti aanaan Hoogganaa Biiroo Fayyaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Yuusuuf Sayiid daa’iimman umuriin isaanii waggaa shanii gadi ta’eef talaalliin Pooliyoo marsaa 2’ffaan ifatti mana barnootaa Al-Markaaziitti kennamuu eegaluu himanii kanaanan dura daa’iimman talaallii eegalanii addaan kutaniif talaalliin…

        Read More

        የወረዳ 3 አስተዳደር የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ገመገመ

        የወረዳ 3 አስተዳደር የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት አመት እቅድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ገመገመ በተጠናቀቀው 2017 በጀት አመትም የወረዳው ህብረተሰብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች መሠራታቸው ተገልጿል። በወረዳው በስራ እድል ፈጠራ የኑሮውድነትን ለመቀነስ በቅዳሜ እና እሁድ ገበያ በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ አንጻር የአካባቢውን ሰላም ና ጸጥታ ከማስፈን እንዲሁም…

        Read More

        ወጣቶች በልማት እና በሰላም ግንባታ ስራዎች ላይ በነቂስ መሳተፍ እንደሚገባቸው ተመላከተ።

        የድሬዳዋ አስተዳደር የወረዳ 8 ወጣት ክንፍ ቅ/ጽ ቤት ከድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን ጋር በጋራ በመሆን የአስተዳደሩ አመራሮች ሰላምን በማስጠበቅና ልማትን በማፈጠኑ ረገድ ላበረከቱት አስተዋፆ የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል። እንዲሁም በመድረኩ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍፁም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒነት እንዲኖረው የወጣቶች ሚና ላይ ስልጠና ተሰቷል። በዚህም በመርሃ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር…

        Read More

        ባለፍት ጊዜያት ወጣቶችን ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ::

        የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እና የ 2017 ግማሽ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል ። በዚሁ መድረክ ላይም የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ካሊድ መሀመድ በተለይም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፍ በማድረግ እውቀታቸውን ፣ ጉልበታቸውን እና ክህሎቶቻውን ለማህበረሰብ እድገት እንዲሁም ለሀገር እድገትና ብልፅግና ያበረክቱ ዘንድም…

        Read More

          Marsaa 2ffaa Hojii Duula Qulqulinaa biyyaalessaa Dirree Dhawaatti geggeefame

          Dhaamsa Muummeen Ministeera Biyya Teenyaa Dr. Abiyyi Ahmad dabarsaniin akka biyyaatti kan jalqabame hojiin duula qulqulina Naannoo Bulchiinsa Dirree Dhawaatti geggeefame.   Duula hojii qulqulina Naannoo kana irratti jiraatonni hirmaattan tokko tokko yaada nuuf laataniin akka jedhanitti Sabummaan qoqqooduu ni balaaleffanna waliin jireenya ni deegarra tokkummaa ni jaalanna jechuun yaada nuuf laataniin ibsaniiru. Duula hojii…

          Read More