የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የአፈገሐባኤው ሙሉ መልዕክት የሚከተለው ነው ። “እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በአስተዳደሩ ህዝብ የተጣለበትን ሀላፊነት ለመወጣት እና ዲሞክራሲያዊ የህዝብ አስተዳደርን ለማስፈን የሚያስችሉ ህገ-መንግስታዊ አዋጆችን እና ደንቦችን በማውጣት እንዲሁም በምክር ቤቱ የሚወጡ ህጎች በአስፈጻሚ አካላት ያላቸውን…


