Headlines

መምህራን ለትዉልድ ቀረፃና ለሀገር ግንባታ ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ::

የድሬዳዋ መምህራን ማህበር የ2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የ 37ኛው መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባ ማካሄድ ጀምሯል። በዚህም በመርሃ-ግብሩ የተገኙት የኢትዮጲያ መምህራን ማህበር ተወካይ ወ/ሮ ደብሪቱ ጌታቸው ማህበሩ የመምህራንን መብትና የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቅ ባለፈ በሀገራዊ ነባራዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል። የማህበሩ አባላት ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ እንደሚገኝ የገለፁት ወ/ሮ ደብሪቱ ማህበሩ የእርስ በእርስ ትስስርን የማስፋት ስራ…

Read More

    ላሳልያን የሽልማት እና የድጋፍ ማህበር ድሬዳዋ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች 100 ሺ ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ::

    ላሳልያን የሽልማት እና የድጋፍ ማህበር ለ250 አቅመ ደካማ ተማሪዎች ከ100 ሺ ብር በላይ የሚሆን የትምህርት መረጃ ቁሶችን ዛሬ ደገፈ፡፡ ለከዚራ ት/ቤት፣ ለአባ ዮሀንስ ት/ቤት፣ ለገንደ ተስፋ ት/ቤት፣ ለምስለ እናት ት/ቤት፣ ለምስራቅ ጀግኖች ት/ቤት፣ ለአፈተ ኢሳ ት/ቤት፣ ለመድሀኒ ዓለም ት/ቤት፣ ለገንደ ገራዳ ት/ቤት፣ ለማሪያም ሰፈር ት/ቤት፣ እንዲሁም ለለገሀሬ ት/ቤት ለእያንዳንዳቸው ትምህርት ቤቶች 25 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ…

    Read More

      Offlin Bank Hoofdsieraa Casino https://vogueplay.com/nl/7-sins/ Winorama 77 Betaald Niet Buiten ‘s Ervaringen

      Capaciteit Of Jugador Led Preocupa Que Su Retirada Kloosterlinge Op zich Esté Procesando Quejas Relacionadas Con Gratowin Gokhuis Gokhuis Premie Ohne Einzahlung 2022 Neu & Kosteloos Sofort Methods Tot Succeed Om A Company Board Place Aclaración Sobre La Reputación Het Winorama Gokhuis Nа hеt inlоggеn diеnt еr ор stоrtеn оf dероsit gеklikt tе wоrdеn, wааrnа…

      Read More

      “ሄር ኢሴ” ግጭት አፈታት በማህበረሰቡ ውስጥ የሚነሱ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ከመቻሉም በላይ ከሌሎች ህዝቦች ጋር ለዘመናት ተቻችሎና አብሮ በመኖሩ ለዘመናዊ ፍርድ ሂደትም የራሱ የሆነ የጎላ ሚና እንዳለው ተገለፀ::

      በ19ኛው የዩኒስኮ ጉባኤ ላይ በመሳተፍ “ሄር ኢሴ” የሶማሌ ኢሣ ማህበረሰብ ያልተጻፈ ባሕላዊ ሕግ በሰው ልጆች ወካይ ዓለም አቀፍ የማይዳሰስ ቅርስነት ያስመዘገበው ልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ጠዋት ወደ ድሬዳዋ መግባቱን ተከትሎ በኡጋዝ ሙስጠፌ መሀመድ ቤት ደማቅ የአቀባበል መርሀ ግብር ተከናውኖለታል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባህል ድርጅት…

      Read More

      ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ በክቡር ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ በሀገር ሽማግሌዎች፣ በሀይማኖት አባቶች እና በድሬዳዋ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል::

      ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዶ/ር ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ እና ከልኡካን ቡድናቸው ጋር ወደ ድሬዳዋ የገቡት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሲሆን በከተማው የተከናወኑ ሜጋ ፕሮጀክቶችን የሚጎበኙ ይሆናል። በሶማሌ ክልል በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃ-ግብር የተገነባውን ግዙፍ የሸበሌ ሪዞርትን እንዲሁም አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫን ከጥቂት ሰዓታት በፊት ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መርቀው ከፍተዋል።

      Read More

        በግል የሀገር አቋራጭ ትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ መነሻቸውን ከጎሮ መናህሪያ አድርገው አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡

        በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህዝብ ትራንስርትአገልግሎት አደረጃጀት ስምሪት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ነጋ እንደገለፁት የድሬዳዋ ትራንስፖርት ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 468/97 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ማንኛውንም የግልም ሆነ የህዝብ ትራንስፖርት የመከታተል የመደገፍ፣ የመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጠው መሆኑን እና ይህንኑ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ ነው የገለፁት፡፡ አቶ ተፈራ አክለውም እንደ ሃገር አቀፍ ለረጀም ጊዜ በህዝብ ትራንስፖርት የማታ ጉዞ የተነሳ…

        Read More

          የአረጋውያን ቀን “ወቅታዊና ተግባራዊ ምላሽ ለአረጋውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ ተከብሯል።

          የአረጋውያን ቀን በአል በአለምአቀፍ ለ30ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን በድሬዳዋም በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በበአሉ ላይ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አህመድ ቡህ “አረጋውያን ሕያው ሰበአዊ ቅርስና የማህበራዊ ኑሮ ምሶሶ በመሆናቸው በህይወት ዘመናቸው ያካበቱት ከፍተኛ እውቀትና ልምድ ለተተኪው ትውልድ በአግባቡ እንዲሻገር አዲሱ ትውልድ አረጋውያንን በፍቅር እየተንከባከበ በአክብሮት ሊያዳምጣቸውና ሊታዘዛቸው ይገባል” ብለዋል።…

          Read More

          ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት እቅድ በሁለቱ ም/ቤቶች መክፈቻ ሥነ ሥረዓት ላይ ማቅረብ ጀምረዋል

          ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ ማቅረብ ጀምረዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሁለቱ ምክር ቤቶች አባላት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች፣ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

          Read More

          የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ሽግግር ያፋጥናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

          የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በይፋ መመረቁ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያስፈነጥር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋብሪካውን መመረቅ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ፋብሪካው በተለይም ከውጭ የሚገባውን ምርት በመተካት ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው አመልክተዋል። ከዚህም ባለፈ ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር እና የሀገር ውስጥ ፋብሪካዎች ለኃይል አቅርቦት የሚያወጡትን የማጓጓዣ ወጪ…

          Read More