መስተዳደሩ በሴቶችና ህፃናት ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ መሆኑን ገለፁ::

    መስተዳደሩ በሴቶችና ህፃናት ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በድሬደዋ ገለፁ ድልጮራ ሆስፒታል የአንድ ማዓከል አገልግሎት፣ የፆታዊ ጥቃት ተጎጂዎች ማገገሚያ፣ የህፃናት ማቆያ እና ለህፃናት ማቆያ እየተሰራ ያለውን ፕሮጄክት ተዘዋዉረው ከጎበኙ ብሃላ መስተዳደሩ በሴቶችና ህፃናት ላይ እየሰራ ያለው ስራ የሚበረታታ መሆኑን ገለፁ። በዚህ ጉብኝት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ ለ1445 ኛውን የኢድ አል-ፊጥር በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል

    ለእናንተ ለወገኖቼ የመልካም ምኞት መግለጫ ለማስተላላፍ በመቻሌ የተሰማኝን ከፍ ያለ ክብርና ልባዊ ደስታ ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፡፡ “በዓሉን ስናከብር የመተጋገዝና አብሮ የመኖር የድሬዳዋ ዕሴቶች ይበልጥ እንዲያድጉ በታላቁ የረመዳን ፆም ያሳያችሁት ፍፁም የመረዳዳት፣ የመደጋገፍና የመከባበር መንፈስ ይጎለብት ዘንድ በአብሮነት ልታከብሩት ይገባል ብለዋል። በተቀደሰው የረመዳን ወር ለሀገራችሁ ጸጋና በረከት፣ ሰላምና ፍቅር እንደ ጾማችሁና እንደ ጸለያችሁ ሁሉ፥ በክብረ በዓሉም፣ ከዚያ…

    Read More

    የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን በሚል መሪ ሀሳብ የ 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራዎች የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በአሁን ሰአት በቢዮአዋሌ ክላስተር በኬሀሎ ገጠር ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል ።

    የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮም በቢዮአዋሌ ክላስተር በኬሀሎ ገጠር ቀበሌ ላይ የሚካሄዱትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በቴዎድሮስ ልኡልሰገድ

    Read More

      በቢዮ አዋሌ ክላስተር በ68 ሄክታር መሬት ላይ 160 አባወራዎች በኩታ ገጠም የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ዉጤታማ መሆኑ ተገለጸ ።

      በአሰተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የተመራ ከፍተኛ አመራር ቡድን በቢዮ አዋሌ ክላስተር አዋሌ ቀበሌ ገንደ በልአ መንደር በ68 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራዉ የቆላ ስንዴ ያለበት ደረጃ ለማየት በመንደሯ ተገኝተዉ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ።

      Read More

      የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ስራ በዋሂል ክላስተር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፀግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በይፋ አስጀመሩ።

      በዕለቱ የክብር እንግዳ የብልፀግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ድሬዳዋ ዝናብ አጠር ብሎም የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ እንደመሆኗ የማያቋርጥ የአፈርና ውሃ ሃብት ጥበቃ ስራ ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ምርትና ምርታማነትን ማሻሻል ላይ አይነተኛ ሚና ይኖረዋል ብለዋል፡፡ ”የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን” የሚል መሪ ሃሳብን ያነገበው የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ትግበራ ከዚህ…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የአምስት ዓመት ስትራቴጃዊ እቅድ (ከ2013ዓ/ም-2018ዓ/ም)

        መግቢያ ፤በሀገራችን የተጀመረውን ፖለቲካው፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የለውጥ ሂደት ቀጣይነት ለማረጋገጥ በአስተዳደራችን በዘርፍ እና በተቋም ደረጃ የእቅድ ዝግጅት ቡድን ተደራጅቶ የቀጣይ ዓመታትን የልማት እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑ ይታወቃል በዚህ መሰረትም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና እና የምክር ቤት እና የምክር ቤቱ ጽ/ቤት በመአከል በዘርፍ ደረጃ የመልካም አስተዳደር ዘርፍ በሚለው አደረጃጀት ስር የአደረጃጀቱ አከል በመሆን የአስር ዓመት የዘርፉ እቅድ…

        Read More

          የመስቀል በዓል ከዋናው መንፈሳዊ ይዘቱ በተጨማሪ፤ የሀይማኖትና የብሔር ብዝሀነቱን በፍቅርና በአብሮነት አስተሳስሮ ለሚኖው ለድሬዳዋ ህዝብ ልዩ ባህላዊ እሴት ነው። የመስቀልን በዓል በተለያየ ሥነ-ሥርዓት ለምታከብሩ በሙሉ፤ እንኳን አደረሳችሁ። #መልካም_በዓል። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ

          Read More

            የአርሶና አርብቶ አደሮችን ኑሮ ከማሻሻል ባሻገር የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው የሁሉል ሞጆ የግድብና የካናል ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል ፡፡ ፕሮጀክቱ ከ6.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን 1225 አርሶና አርብቶአደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።

            Read More

            በህገ-ወጥ መንገድ ነዳጅ በሚሸጡ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ ተገለፀ ።

            በመካከለኛው ምስራቅ ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ በነዳጅ አቅርቦት ላይ በሀገራችን ብሎም በአስተዳደራችን እጥረት ተስተውሏል፤ ከዚህም የነዳጅ እጥረት ጋር ተያይዞ የአስተዳደሩን ነዋሪዎች ያነጋገርናቸው ሲሆን አሁን ላይ በመካከለኛው ምስራቅ ከተከሰተው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ተናግረዋል። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የነዳጅ እጥረት ቢከሰትም ነገር ግን በአንዳንድ ነዳጅ ማደያዎች አሁንም ድረስ ነዳጅ እየተሸጠ መሆኑን ተናግረው በቂ ነዳጅ…

            Read More