የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉና የሚመረጡበት የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በድሬዳዋ በነገው እለት ይጀመራል
ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን የቴክኒካል ዳይሬክተር አትሌት አሸብር ደምሴና የአስተዳደሩ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አህመድ አብዶ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ለ 7 ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው አትሌቲክስ ሻምፒዮናው ዋናው አላማ በናይጄሪያ ለሚደረገው የአፍሪካ የወጣቶች አትሌቲክስ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን መምረጥና የውድድር ዕድል መስጠት እንደሆነ ተነግሯል። ከግንቦት 18 እስከ 24 በሚከናወነው ሻምፒዮና ላይ ከ10…


