በአፍሪካ እና በሌሎች የአለም አገራት ከሚገኙ እህት ከተሞች ጋር ወዳጅነት በመፍጠር፥ ለድሬ ሁለንተናዊ እድገት መፋጠን የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን ቀጥለናል።

በማዳጋስካር ዋና ከተማ አንታናናሪቮ ከንቲባ ሃሪላላ ራማንትሶአ የተመራ ልዑክ ቡድን፥ ለሁለት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ያደረገው ጉብኝት እና ውይይት የዚህ ጥረታችን አንዱ አካል ነው። ክብርት ከንቲባዋ እና ልዑካቸውን እንዲሁም የ’ትንሿ ኢትዮጵያ’ ድሬ አምባሳደር የሆነችው ውድ እህቴ ገነት ወ/ስላሴን ከልብ እያመሰገንኩኝ፥ በቀጣይ ከማዳጋስካሯ አንታናናሪቮ ከተማ ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች በትብብር ለመሥራት፥ አስተዳደራችን ቁርጠኛ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ።

Read More

የትንሳኤ በዓል የተራቡትን በማላት የታመሙትን በመጠየቅና የተቸገሩትን በመርዳት ማክበር አለብን:: ፓስተር ሚኪያስ ታየ

የድሬዳዋ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት የትንሳዔ በዓልን በድሬ ዳዋ አለም አቀፍ ስተታዲየም አከበሩ። በስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ሰብሳቢ ፓስተር ሚኪያስ ታየ ይህ በዓል በወንጌላውያን በአመት ከሚከበሩት በዓላት መካከል ትልቁና ዋነኛው መሆኑን ጠቅሰው የሰው ልጅ በሃጢዓተኛነቱ የተወሰነበትን ሞት እየሱስ ጌታ መስዋዕት ሆነው ዳግም ከሞት የተነሳበትን ቀን የምናስታውስበት ነው ብሏል። በባዓሉ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…

Read More

Madaxa Xafiiska Xisbiga Barwaaqo ee laantni Diridhaba mudane Ibraahim Yuusuf ayaa sheegay in si hufan looga midho dhaliyo himilooyinka Xisbiga iyo Xukuumadaba loo baahan yahay in si ka sii adag looga shaqeeyo sidii hore.

Xafiiska Xisbiga Barwaaqo ee laantani diridhaba ayaa qiimayn ku saabsan hirgalinta qorshayaasha dhinacyada, magaalooyinka iyo tuulooyinka magaalada Diridhaba u qabtay rubuci 1aad ee sanad miisaaniyeedka 2018 ka. Madashan qiimaynta ah ayaa waxaa ka hadlay Madaxa Xafiiska Xisbiga Barwaaqo ee laantani Diridhaba mudane Ibraahim Yuusuf oo sheegay in Xisbiga Barwaaqo uu ku guulaystay in uu horumariyo…

Read More

    የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪውና የማህበረሰቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

    በዘንድሮው የበጀት አመት በተወሰደ ቅንጅታዊ የቁጥጥር ስራ የተሻለ ውጤት መገኘቱን በፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡ የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ኢኒስፔክተር ይሄነው ሽፈራው እንዳስታወቁት በከተማችን ድሬደዋ ከጊዜ ጊዜ እየደረሰ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ መንስኤ በመለየት በተሰራ የቁጥጥር ስራ አደጋን በመቀነስ የመንገድ ፍሰቱት ለማሳለጥ ተችሏልም ብለዋል፡፡ ሌላው ከዚህ በፊት መጠነኛ አደጋዎች ሲከሰቱ አሽከርካሪዎች እርስ በእርስ በሚያደርጉት ስምምነት የትራፊክ…

    Read More

    ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ መላዉ ህ/ብ እያደረገ ያለዉን ሁሉን አቀፍ ድጋፍና አስተዋፆ አጠናክሮ ሊቀጠል እንዲሚገባ ተገለፀ

    በድሬዳዋ በአስተዳደር ደረጃ የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሂዷል ። የተካሄደዉን የሰላም የዉይይት መድረክ የእዉቅናና ምስጋና መር ግብር በይፋ የከፈቱት የድ/ድ/አስ/ ፍትህ ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አብዱሰላም አህመድ መላ ህብረተሰቡን ዋንኛ ባለቤት በማድረግ ባለፉት ግዜያት በተሰሩ የሰላምና ፀጥታ ስራዎች ዛሬ ላይ ዘላቂ ሰላምን ማምጣት ተችሏል ነዉ ያሉት በእዚህም ድሬዳዋ በአላት ሰላም…

    Read More

    የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥን (e-GP) አሰራር ስርዓትን ለመተግበር ከፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ::

    በዚህም የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የዲጂታል የኢትዮጲያን ጉዞ ለማፋጠን የመንግስት ኤሌክትሮኒክ ግዥ (e-GP) አሰራር ስርዓት ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ገልፀዋል። በኤሌክትሮኒክስ ግዢን መፈፀም ብልሹ አሰራርን በመቀነስ ወጪና ጊዜን እንደሚቆጥብ የጠቆሙት ም/ከንቲባ ሀርቢ የአሰራር ስርዓቱን አስተዳደሩ ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኑን አመላክተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር በስፋት ዘመናዊ አሰራሮችን ተግባራዊ እያደረገ እንደሚገኝና “በመሶብ ድሬ”…

    Read More

    Hojiiwan Namooma Jidugaleefate Cimanii ittifufuu akka qaban ibsame.

    Hojii Tola Ooltummaa ji’oota Ganna 2017 sababeefachuun Bulchiinsa Dirree Dhawaatti hojiiwan Tola Ooltummaa raawwatamaa kan jiran too ta’u Aanaa 03 tti Hojii Tola Ooltummaa ji’oota Gannaan Jidugala Mangudoota Asagadachitti hojiiwan Tola Ooltummaa gara garaa raawwatamaniiru. Mangudoota Jidugala Mangudoota Asagadachitti argaman hojii Tola Ooltummaa kunuunsuu fi tajaajiluu raawwatan. Hojii gaggeessaan olaanaa bulchiinsa Aanaa 03 Obbo Mitikuu…

    Read More

      ” ጽዱና ዉብ ከተማ እንድኖረን ከፈለግን ቁሻሻን የሚጸየፍ መህበረሰብ ማፍራት አለብን” የድሬዳዋ አሰተዳደር ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ

      በአሰተዳደራችን በ15 ቀን አንዴ የሚካሄደዉ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ ዛሬ ለ33ኛ ጊዜ የተካሄደ ሲሆን በቀበሌ 01አሰተዳደር ከ መልካ ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚወሰደዉ አሰፓልት መንገድ የአሰተዳደራችን ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ በ ካቢኔ ደረጃ ያሉ ከፍተኛ አመራር እሰከ ቀበሌ አመራር ደረጃ ያሉ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም በተለያዩ በጎ ተግባር ላይ የሚሳተፉ የወጣት ማኀበራት አባላት በተገኙበት ለሁለት…

      Read More