ከመብራት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የከተማዋ ነዋሪዎች ሲያነሷቸው የነበሩትን ጥያቄዎች ከመፍታት አኳያ ዘርፈ-ብዙ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

    በከተማችን ድሬዳዋ ከመብራት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም ነዋሪዎች ሲያነሷቸው የነበሩትን የተለያዩ ጥያቄዎችን ከመፍታት አኳያ የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰራቸውን ስራዎች አስመልክቶ የተቋሙ ሀላፊ የሆኑት አቶ ፍቅረማርያም አለማየሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ። በተለይም ከአስቸኳይ ጥገና ጋር ተያይዞ ከዚህ ቀደም የነበረውን አሰራር በመቀየር በዘመናዊ መንገድ አገልግሎቱን በመስጥትና በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ በማድረግ የደንበኞችን ቅሬታ ከመፈታቱም በዘለለ ከዚህ…

    Read More

      የድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

      የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሆንላችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን የተመኙ ሲሆን! አገራችን ኢትዮጵያ በህብረብሄራዊ አንድነቷ ለአፍታም ቢሆን የማይደራደሩ ልጆች እንዳላት ለዓለም ያሳየችበት ታላቅ ጊዜ ላይ ነን፡፡ ከሀገራቸው በፊት እራሳቸውን የሚያስቀድሙ ጀግኖች ልጆች እናት ነች፡፡ ይህን የዘንድሮ የገና በዓል ስናከብርም በታላቅ መሰረትነት ላይ የተገነባውን አንድነታችንን በማጠናከርና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን…

      Read More

      በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የድሬዳዋ አስተዳደር አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

      10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከህዳር 6 እስከ 10 መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን ወደ ስፍራው ያቀናው የአስተዳደሩ ልዑክ ቡድን የተሳትፎ የአፈጻጸም ሪፖርት በአስተባባሪ ኮሚቴ ቀርቦ ተገምግሟል። በመድረኩም የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ልማት ስራ አስኪያጅ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም አስተዳደሩ በዘንድሮ የከተሞች ፎረም ከዚህ ቀደም ከነበረው ተሳትፎ የተሻለ ስራዎች ይዞ መቅረቡን ጠቅሰው በ14 ዘርፍ እና…

      Read More

        ለተፈናቃዮች 10.5 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል

        ከሰኔ 7 እስከ 21 ድረስ በአስተዳደራችን ድሬዳዋ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ላይ ለተፈናቀሉ ዜጎች ማቋቋሚያ የሚውል 10.5 ሚሊዮን ብር ከነዋሪው ህብረተሰብ ለማሰባሰብ የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ለማዘጋጀት ማቀዱን የድሬዳዋ አስተዳደር ቀይ መስቀል ማህበር አስታወቀ፡፡        ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገራችን በተከሰተ ጊዜያዊ ግጭት ሳቢያ ከ3 ሚሊየን በላይ ኢትዮጲያውያን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ቤት ንብረታቸውን…

        Read More

          A handover ceremony was held today for 950 displaced families

          The Bureau of Land Development and Management has today held a lottery to hand over the land due to individuals who have been living in Dire Dawa for many years for the development of the government. During the handover ceremony, the head of the administration’s land development and management bureau, GebeyehuTilahun, said that the draw…

          Read More

            Odeefannoo Sirraawaa fi si’aawaan hariiroo Ummataa fi Mootummaa cimsuuf shoora isaanii bahachuu qabu

            Bulchiinsa Dirree Dhawaatti hojjatoonni kutaa sab-qunnamtii Odeefannoo Sirraawaa fi si’aawaan kennuun hariiroo Ummataa fi Mootummaa cimsuu irratti shoora isaan irraa eegamu bahachuu akka qaban ibsame.   Biiroon dhimma Komunikeeshinii Mootummaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa hojjatoota damee sab-qunnamtii kan Araddoottan Magaalaa Bulchiinsaa fi dhaabilee Sektarootaa irraa walitti babahaniif wal-tajjii gama gammii fi leenjii kenname irratti qorannoo haala…

            Read More

            20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአስተዳደሩ በተለያዮ መርሃ ግብሮች በድምቀት ይከበራል”

            የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዓሉ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚከበር ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት የዘንድሮ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር ሀገራችን በብዙ ስኬቶች ውስጥ ሆና የምታከብረው መሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን…

            Read More

            Ayyaanni Iid Al Faxiir Dirree Dhawaatti Naga’aan kabajame

            Kurfii Salaata Iid Al Faxiir kan bara Hijraa 1445ffaan Dirree Salaata Iidaa tan Magaalaa Dirree Dhawaatti haala miidhagaa fi hawataa ta’een kabajameera. Sagantaa kana irratti argamuun ergaa baga ittiin isin ga’ee kan dabarsan Itti-Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa fi Hooganaan Hooganaan Biiroo Daldala Indastirii fi Invastimantii Obbo Harbii Buuh Akka slaamummaan Nageenya, Islaamummaan jaalalaa fi…

            Read More

            መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ስልቶች ይፋ ማድረጉን ገለጸ

            በመካከለኛው ምስራቅ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ ስልቶች ይፋ ማድረጉን የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ጽ/ቤት ገለጸ። የአስተዳደሩ የንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሚኑ ጣሀ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የሰጡትን መግለጫ ተከትሎ እንደ…

            Read More