Waxaa laa sheegay in Mashaariicda uu Bangiga Adduunku ka taageerayo ismaamulka Diri dhaba aay faa’iidooyin badan oo waxtar leh uleyihin bulshada.
Wafti uu hogaminayo Maareeyaha Hawlgalka, Magaalooyinka iyo Dhulka (URL), ee Bangiga Adduunka qaybtisa Bariga Afrika Mudane mr Abhas K. Jha Wafdiga ayaa wadahadallo la yeeshay hoggaamiyeyaasha ismaamulka Diridhaba oo ku saabsan qodobbada ay maamulku sii wadi karaan xoojinta hawlaha lagu sameeyay taageerada Bangiga Adduunka, Hordhac ku saabsan mashaariicda uu Bangiga Adduunku maalgaliyo. Waxaana madasha ka…
መልዕክተ ድሬ 742
በ3ኛ የሥራ ዘመን 49ኛ መደበኛ ጉባኤ የድሬዳዋ አስተዳደር ምሥረታ ተካሂዷል….ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ የድሬዳዋ አስተዳደር ምስረታመስከረም 19/2014ዓም ተካሂዷል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ተኛ የስራዘመን 1ኛ ዓመት 49ኛ ጉባኤው የተለያዩ ሹመቶችን ያፀደቀ ሲሆን በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ በመሆንወ/ሮ ፈቲያ አደን እና የአስተዳደሩ ም/ቤት ም/አፈ-ጉባኤ በመሆን የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ ሮባን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡-መልዕክተ ድሬ…
የብልጽግና ፓርቲ ከቃል እስከ ባህል ብሄራዊ ትርክት ዙሪያ የዋሂል ክላስተር ኮሪሶ ወረዳ የፓርቲው አባላት ውይይት አካሄዱ።
በዉይይቱ ህብረ ብሄራዊ መግባባትን በሃሳብ አንድነት ለማጠናከር ብሄራዊ ትርክቶችን ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ እና የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የተቀመጡ የፓርቲው አቅጣጫዎች ላይ ገንቢ ሃሳቦች ተንሸራሽረዋል። በግብርናው ዘርፍ እንደ ሀገር የተመዘገበው ወቅትን ያላማከለ ውጤታማነት በጥሩ አፈጻጸም በፓርቲው ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ መነሳቱ የተገለጸ ሲሆን በድሬደዋም ለግብርና ምቹ ባልሆነ አየር ንብረት ምርታማነትን ማሳደግ መቻሉ በተለያየ ጊዜ መነሳቱም የዋሂል ክላስተር…
በውጭና ሀገር ውስጥ የሚገኙ ቅን የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ተባብረው ለመልካ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም መነኮሳት እና እህቶቻቸው ያደረጉት ድጋፍ የሰብዓዊነት ማሳያ በጎ ተግባር በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ገለጹ
በዛሬዉ ዕለት በዉጪ ሀገር የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች መልካ በሚገኘዉ አቡነ አረጋዊ የሴቶች ገዳም በመገኘት የተለያዩ ድጋፎችን አበርክተዋል በድጋፍ አሰጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ለገዳሙ ለተደረገዉ ድጋፍ የተሰማቸዉን ልባዊ ደስታ የገለጹ ሲሆን ከተማችንን በማሳደግ ህብረተሰባችንን መለወጥ እንድንችል የመተባበር፣መደጋገፍ እና የመተጋገዝ ባህላችን በእጅጉ ማደግ አለበት ብለዋል ክቡር ከንቲባዉ ። በእለቱ ለገዳሙ የዳቦ…
የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የጋራ ታሪካችንን በመዘከር አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው፡- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የጋራ ታሪካችንን በመዘከር አንድነታችንን የምናጠናክርበት እና የወደፊት ብልጽግናችንን የምናረጋግጥበት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ እና የምክር ቤቱ አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ኘሮጀክትን…
የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያስቀጥል እመርታዊ የዕይታ አቅም ፈጥሯል
የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያስቀጥል እመርታዊ የዕይታ አቅም መፍጠሩን የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ስልጠና ተሳታፊዎች ገለጹ። ፓርቲው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የሚሳተፉበትን አካታችና አቃፊ ምኅዳር በመፍጠር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝም አስረድተዋል። የብልጽግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የአባላቱን አቅም የሚገነቡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል። የፓርቲው ከፍተኛ አመራር…
የጳጉሜ ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ስያሜዎች ታስበው ይውላሉ፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የ2017 ዓ.ም አምስቱ የጳጉሜ ቀናት ስያሜዎችን እና የአከባበር ሁኔታ አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፤ የጳጉሜ ቀናት መታሰብ ዜጎች ለአዲስ ዓመት የግላቸውን መሻት እውን ለማድረግ ሲያቅዱ የመንግስት መነሳሳቶች፣ እቅድ እና አቅጣጫዎችን በእቅዳቸው ውስጥ እንዲያካትቱ ግንዛቤ ለመፍጠር ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የተጠናቀቀው የ2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ፣ የኮሪደር ልማት፣…
የትራንስፖርት አና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ከክልል ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የዘርፉን የ2014 በጀት ዓመት አፈፃፀም ገመገመ::
ቢሾፍቱ ሐምሌ 28 ቀን 2014 ዓ.ም፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር እና የክልል ትራንስፖርት ቢሮዎች የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻፀም የክልል ትራንስፖርት ቢሮና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች፣የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የተገኙ ተወካዮች በተገኙበት ተገምግሟል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ሰአዳ…
ከገጠር የወጣቶች ሊግ ለተውጣጡ አባላትና አመራሮች በማህበራዊ ሚዲያ ምንነትና አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ስልጠናው በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ግንዛቤ እንዳስጨበጣቸው በስልጠናው ተሳታፊ የሆኑ ወጣቶች ገልፀዋል፡፡ በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመረጃ አካላትን ማብቃትና ማፍራት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀውን ስልጠና የሰጡት የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር አቶ ሚካኤል እንዳለ ናቸው፡፡ አቶ ሚካኤል በስልጠናው ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ምንነት፣ጠቀሜታ እና ከማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠናው ዳሰዋል፡፡ ማህበራዊ ሚዲያን ባለማወቅ የተሳሳተ መረጃ የሚሰጡ እንዳሉ ሁሉ ሆንብለው…


